ልብ-ወለድ
Saturday, 12 October 2019 12:22
አዳምና ቃየን
Written by ከመሐመድ ነስሩ (ሶፎንስያስ አቢስ) “ጥቁር ሽታ” የአጭር ልብወለድ መድበል የተወሰደ)
“ሔዋን…ሔዋን”እንደ እባብ ወደ ጐጆው ውስጥ እየተሳበ ይጣራል፡፡ ሀሳብ ጓዙን ጠቅልሎ፣ ግሳንግሱን በእጁ አንጠልጥሎ፤ ልቡ ውስጥ ውሎ ማደር ጀምሯል:: ሀሳቡ ምክንያት አልባ አልነበረም፡፡ ልጆቹ ከእናታቸው ጋር በፍቅር ሲተሻሹ አየ፡፡ ሚስቱ ልጆቿን እያገላበጠች ስትስም (ልክ እሱ መጀመሪያ እሷን ሲስማት እንደሆነው ልቧ ጥፍት…
Read 1726 times
Published in
ልብ-ወለድ
. . . እና ምን ይደረግ?ስለእናቶች ክብር እናት ያለው ሁሉ ተነስቶ ይውረግረግ?ሺ ሻማ ይለኮስ? ርችት ይተኮስ? አዲስ ጥበብ ቀሚስ ኩታ፣ ቅቤና አደስቀጤማ ይነስነስ? ምድሩ ይታረስ? በእንቁ ዕንቆጳዝዮን ልስራ እቴዋ መቅደስ?የት አባቴ ልድረስ አንቺን ለማወደስ?ውድ ሽቶ ይረጭ እጣን ጢሱ ይጨስ ከርቤና…
Read 1633 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከስራ መጥቼ መክሰስ እንኳን ሳልበላ ወደ ጥናት ክፍል አመራሁ፡፡ የያዝኩትን ጥቁር ቦርሳ ከጠረጴዛ ላይ አሳረፍኩና መጋረጃውን ገልጬ መስኮቱን ከፈትኩት፡፡ ውጭ ህፃናት የእግር ኳስ ይጫወታሉ፡፡ ሌሎች ጥባጥቢ ያንጠባጥባሉ፡፡ ሌሎች ደግሞ አንድ ጅራፍ እየተቀያየሩ ያጮሃሉ፡፡መጋረጃውን ዘግቼ ጀርባዬን ለመስኮቱ ሰጥቼ፣ እጄን አጣምሬ ቆምኩኝ፡፡…
Read 2353 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሙና የትምህርት ክፍለ ጊዜያቸው አልቆ ሲለቀቁ፣ መውጫው በር አካባቢ አገኘችው። በሦስተኛው ክፍለ ጊዜ ላይ ቀድማ የነገረችው ቢሆንም ማስታወሷ ነበር።‹‹እንዳትረሳብኝ ... አማርኛ ከኔ ትሻላለህ ብዬ ነው››‹‹ለመቼ ነው የማደርስልሽ?››አናሳ ዓይኖቿን፣ ቀይ ዳማ ፊቷ ላይ ዓይን የሚገባ ወዛማ አፍንጫዋን ይመለከታል።‹‹ነገውኑ ...››‹‹ቻ ... ው››…
Read 2700 times
Published in
ልብ-ወለድ
የህይወትን ብርታት ሳውጠነጥን እነሆ ዘመናት ተቆጠሩ፡፡ በርግጥ የዛሬው ስሜቴ ይለያል፡፡ ከምጎነጨው ድራፍት ጋር ተዋህዶ ወደ ውስጤ እየገባ ያለውን የነገር ቋት መረዳት አለመቻሌ ነው፤ ክፋቱ፡፡ የሚለቀቀው ሙዚቃ የራሱ የሆነ ሚና ቢኖረውም፤ ህመሜን የማናር እንጂ የመረጋጋት ሀይል አላጎናፀፈኝም፡፡ የሰው ግርግርም፤ እንዲሁ:: የስሜት…
Read 1721 times
Published in
ልብ-ወለድ
እናቱ ወደ ቤተ ክርስቲያን እንደሄደች ያየው ህፃን፣ ሮጦ መኝታ ቤት ገባና በሩን ዘጋው፡፡ ወዲያው እናቱ ስታደርግ እንዳየው፣ ግድግዳ ላይ ከተለጠፈው የመድሀኒዓለም ምስል ሥር ተንበርክኮ፡- “አንተ የእናቴ አባት ስለሆንክ፣ አያቴ ነህ አይደል? አያት ደሞ ጥሩ ነው…” ዝም ብሎ ምስሉን እያየ መናገር…
Read 1963 times
Published in
ልብ-ወለድ