ልብ-ወለድ
አፋፉ ላይ ያለዉ በጅብ ቆዳ የተሠራዉ ቤት፤ በጭነት ጎብጠዉ ወደ ገበያ የሚሄዱትን አህዮች ኮቴ በሰማ ቁጥር፤ በቁጭት ያንጎራጉራል፡፡ ‹‹የአፈር አፍ ትልቁ፤ የአፈር ሆድ ትልቁይለስኑህ ገቡ እየጨፈለቁ››፡፡የጅብ አራጁ ሰዉዬ ልጅ በራፉ ላይ በጅብ ሠርዲን ጣሳና በሲሚንቶ ያበጀዉን ክብደት ከፍ፣ ዝቅ እያደረገ፤…
Read 1699 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሌሊት ዘጠኝ ሰዓት ነው፡፡ ስምረት ግማሽ ገላዋ በቀዝቃዛ አየር እየተዳበሰ፣ ከአልጋው ላይ ሆና፣ የአራት አመት ወዳጇን በናፍቆት አይን እያየችው ነው:: ሀይላብ ልብሱን በፍጥነት እየቀያየረ ነው:: ከውጭ የመኪና ክላክስ ድምፅ ይሰማል:: ሀይላብን የሚጠብቀው መኪና ነው፡፡ ልብሱን ቀያይሮ ከጨረሰ በኋላ ሁሌም እንደሚያደርገው፣…
Read 1905 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቀን ሬድዮ ላይ ስሰማው ድንቅ ሆኖብኝ እንደ ምንም አየር ላይ ሃሳብ ለመስጠት ሞከርኩኝ፤ ስልክ መስመር በማጣቴ ግን አልቻልኩም፡፡ የምችለውን አድርጌ ስላልተሳካ፣ የወዳጄን ቁጥር አውጥቼ መደወል ግድ ሆነብኝ፡፡የሚያወሩት ነገር አንገብጋቢና ለሃገር የሚጠቅም በመሆኑ ተመስጬ ነበር፡፡ በተለይ ደግሞ ለኪነ-ጥበብ ሰዎች ወሳኝ ጉዳይ…
Read 1452 times
Published in
ልብ-ወለድ
እዚያ ሰፈር ብዙ ነጋዴዎች ነበሩ:: ብዙ ኃይለኞች፣ ብዙ ደጎች፣ ብዙ ጨካኞች፤ ብዙ ርሁሩሆች፡፡ ሰላሳ ዐመት ያለፈው ልጅነቴ ትዝ ያለኝ ከብዙ ጊዜ በኋላ ወላይታ ሶዶን በማየቴ ነው:: በተለይ የድሮው ሕብረት ቡና ቤት አካባቢ ስደርስ፣ አንጀቴ ተላወሰ:: የጋሽ ላቁ ቡና ቤት፣የእትዬ ቦጋለች…
Read 1782 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ ከተከተልነው … ዘረኝነት፣ ቂምና በቀል በአንገታችን የተጠለቀ የእሳት ሐብል ሆኖ እየለበለበ፣ ለዝንተዓለም እርሱም ይከተለናል--” እንደ ወንፊት ከተበሳሳው ጣሪያ መለስ ብዬ ቤቴን አስተዋልኳት፡፡ ከፍራሼና ከልብሶቼ በቀር ምንም አልነበረባትም፡፡ ከመውጫ በሩ አቅራቢያ መደገፊያ ክራንቼ ቆሞ አንድ እግር አልባ መሆኔን ያስታውሰኛል፡፡ ከሁለት…
Read 1509 times
Published in
ልብ-ወለድ
የኮሌጅ ተማሪ በነበርኩበት ወቅት የክረምት እረፍቴን የማሳልፈው በዳህራ፣ ከሴት አያቴ ጋ ነበር፡፡ ግንቦትን ቀደም ብዬ ሔጄ በሐምሌ አርፍጄ እመለሳለሁ፡፡ ዲዬሊ ከዳህራ ሰላሳ ማይሎች ወዲህ ያለች ባቡር ጣቢያ ነች፡፡ ባቡሩ ወደ ህንዱ ታዋቂ ደን ከመግባቱ በፊት አፋፍ ላይ ትገኛለች፡፡ ባቡሩ ዲዬሊ…
Read 1520 times
Published in
ልብ-ወለድ