ልብ-ወለድ
የሆነ ቀን፤ በሆነ ምክንያት ድንገት ከመሰሎቹ ተለይቶ ሽቅብ እንደ ሸንበቆ የተመዘዘ ቤት፡፡ ቤቱን ከላይ የሲሚንቶ ወለል፤ ከታች የአቡጀዲ ኮርኒስ የሸፈናቸዉ ወፋፍራም ወራጅ እንጨቶች፣ ላይና ታች አድርገዉ፣ ሁለት ቦታ ከፍለውታል፡፡ አጠቃላይ የቤቱ እርዝማኔ ከአራት ሜትር ያልፋል። በዚህ ሎጋነቱ ምክንያት የታችኛው ቤት…
Read 2921 times
Published in
ልብ-ወለድ
አንድ ቀን አስመራ ስለመሄድ አቅዳለሁ። እቅዴ መንታ ሀሳቦች የያዘ ነው፡፡ እትዬ ዝማምንና ልጆቻቸውን ማግኘት፡፡ እንደ ልማዴ ቀዝቃዛ ፔፕሲዬን እየቀመስኩ ሀሳቤን ማላመጥ እጀምራለሁ፡፡ ድሮ ድሮ የተለመዱ አይነት ሰላማዊ ጦርነቶች ሰፈራችን ነበሩ፡፡… ጓደኛሞቹ!ባደግሁበት ሰፈር፣ በልጅነቴ ጎረቤታችን የነበሩ አቶ ላዕከ የሚባሉ ሰው ነበሩ፣…
Read 2330 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሻምበል ባህሩ ገርበብ ብሎ በተከፈተው ፍሬንች ዶር አሻግረው ውጪውን እየተመለከቱ ቁዘማ ላይ ናቸው፡፡ ጥሪ መደበሪያቸው የነበረው ቴሌቪዥን ባይበላሽ ኖሮ፣ ይሄኔ እዚያ ላይ ነበር የሚጣዱት፡፡ ግን ከዚያ ከተረገመ መደበሪያ ማሽን ጋር ከተፋቱ ዓመት ሊሞላቸው ነው፡፡ ፊቱ ላይ ዳንቴሉን ጣል እንዳደረገ፣ እዚያው…
Read 2741 times
Published in
ልብ-ወለድ
በተውኩት ጎዳና እየተመላለስኩ በረገምኩት ስምሽ መሃላ እያደረኩመተዌን ብምልም፣ መርሳቴን ብምልም እንኳንስ በህይወት ስምሽን ከመጥራት፣ ሞቼ እንኳን አልድንም!***ጠባብ ክፍል ውስጥ በምቹ ወንበሮቹ ላይ ከተቀመጠው ሰውዬ ፊት ለፊት አስቀምጠውኛል። ፊቱ ላይ ጭረት መሳይ ቆሻሻ ነገር ስላየሁ ከፊቱ ላይ ልጠርግለት ብዬ ከመቀመጫዬ ላይ…
Read 3537 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቮልፍጋንግ ብሮሸርት (እ.ኤ.አ 1921-1947) ጀርመናዊ ደራሲና ጸሐፌ ተውኔት ነው፡፡ ሥራዎቹ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በነበረው አምባገነን መንግሥትና ራሱም እዚያ ውስጥ በነበረው አገልግሎት ተፅዕኖ ስር የወደቁ ናቸው። ከጦርነቱ ማብቃት በኋላ የጻፈው “እውጭ በሩ ላይ” የሚለው ቴአትሩ ዝናን አትርፎለታል። የሰብዊነት ጥቄዎችን በፍፁም…
Read 2265 times
Published in
ልብ-ወለድ
ድብደባው ቢከብድም፣ ስቃይ ቢኖረውም - ምቾትባይኖር እንኳመከፈቱ አይቀርም፣ ጠብቆ የተንኳኳ!***ከጓደኞቼ ጋር ቀጠሮ ስለነበረኝ ከስራ በጊዜ ወጣሁ። ያነገትኩትን ቦርሳ እንደ ካንጋሮ የልጆች ማዘያ ከፊት ለፊቴ ደግኜ የተለመደውንና የማይቀረውን የታክሲ ግፊያ ተቀላቀልኩ ፡፡የምነሳው ከቦሌ ነው፡፡ (ቦሌ፣ ደምበል፣ እስጢፋኖስ፣ አምባሳደር፣ ጥቁር አንበሳ እሄድና…
Read 2786 times
Published in
ልብ-ወለድ