ልብ-ወለድ
ሴት እና ወንድድንግል ነው፡፡ በግል ሀሳቦቹም ሆነ በወሲብ ህይወቱ ድንግል ነው፡፡ ከምንም አይነት ሴት ጋር ቀርቦ ምንም አይነት ፍቅር ሰርቶ አያውቅም፡፡ ጠዋት ተነስቶ ወደ ስራው…ምሽት ላይ ተመልሶ አልጋው ውስጥ መሰተር ነው፤ ለጊዜው ህይወት ለምድር ላይ ትዕይንት የመረጠችለት ገጸባህሪ፡፡ ዛሬ ላይ…
Read 902 times
Published in
ልብ-ወለድ
(የአጭር አጭር ልብወለድ)ፊልም ለማየት ከባለቤቴ ጋር የገባሁ ዕለት ነበር ይህን ስህተት የፈጸምኩት፡፡ ወገግ የማይለው አታካቹ ፊልም የሲኒማ ቤቱን ከላይ እታች ድረስ አጨላልሞታል፡፡ በዚህ ላይ ፊልሙ የማያስደስት ነበር፡፡ ድብርታም የሚሉት ዓይነት፡፡ከሩቅ ባትሪውን በራ ጠፋ እያደረገ አይስክሬም የሚሸጠውን ሰውዬ ሳይ፣ ለእኔና ለዱቪ…
Read 746 times
Published in
ልብ-ወለድ
የተከራየኋትን አንዲት ክፍል ቤት፣ ንፋስ እንዲገባ በሚል በሯን ገርበብ አድርጌ በማንበብ ላይ ሳለሁ፣ ከጎረምሳው የአከራዬ ልጅ አንደበት እንግዳ የሆነ ቃል ሰማሁና ከንባቤ ተናጠብኩ። “እር.. ጎ.. መንግሥት ! እር..ጎ.. !” ይላል ድምፁን ዘለግ አድርጎ እየደጋገመ .... ። ቤተኛ የሆነው ጓደኛው እያዳመጠ…
Read 577 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከሩቅ ሰው መስሎ የቆመውን ኹሉ ስቀርበው ድንጋይ ሆኖ አገኘዋለሁ። መቅረብ አደጋ ነው እለዋለሁ እራሴን። ባልና ሚስቶች የሚፋቱት ስለተጋቡ አይደለ? እኮ! ያልተጋባ ፍቺ... ያልተቀራረበ መራራቅን መቼ ያውቀዋል። ከሩቅ የሚያምርን በሩቁ የመያዝ ጥበብ አልለመድኩም። ጽጌሬዳዋን ከመቁረጥ መቆጠብ ደስታን ቢሰጥም፤ አፍንጫዬ ፋታ አይሰጥም።…
Read 575 times
Published in
ልብ-ወለድ
‹‹Who trained Mandela?›› የሚል ድምጽ ከተሌቪዢናችን እንብርት ወደ ጆሮአችን ይተምማል። አባቴ ሙሉ ሰውነቱ ጆሮ ብቻ ሆኖ ጉባኤውን በተመስጦ እየተከታተለ ነበር፤ አባቴ ፈገግ ብሏል። ‹‹Emperor Hailesillasie›› ጠያቂው መለሰ።አባቴ በድጋሚ ፈገግ አለ። * * *በተሌቪዢናችን እየተሰራጨ የነበረው የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ነበር። አባቴ…
Read 524 times
Published in
ልብ-ወለድ
«አልሆን ያለህ ጊዜ መጉላትና መግዘፍ ከትልቆች መሐል አንዱን መርጠህ ዝለፍ»በገጣሚው ኑረዲን ኢሳ ትጻፍ እንጅ ንብረትነቷ ለዳንኤል ናት። የነገር ጥሙን የሚቆርጠው ወደ ጫማ አዳሹ መሥሪያ ቦታ ኼዶ ሃሜት በማውራት ነው ። ገና ከሩቅ ፀጉሩን መፍተል፣ የከንፈሩን ጫፍ ደረቅ ቆዳዎች በጥርሶቹ መቀንጠብ…
Read 535 times
Published in
ልብ-ወለድ