ልብ-ወለድ
ደራሲ ነኝ፡፡ ይህ ታሪክ ከእኔው ምናብ የፈለቀ ይመስለኛል፡፡ ይመስለኛል ብልም እኔው እንደፈጠርኩት በእርግጠኝነት አውቃለሁ፡፡ ምናልባትም በሆነ ስፍራ ፣ ወቅት በገሃዱ ዓለም የተከሰተ ሊሆን ይችላል፡፡ ያውም በገና ዋዜማ …በአንድ ሞቅ ደመቅ ባለ ከተማ፡፡ ውርጩ እና ቁሩ በበረቱበት ወቅት፡፡…በእዝነ ሕሊናዬ አንድ ልጅ…
Read 3261 times
Published in
ልብ-ወለድ
እንደውሀ ሀሳብ እየወረድልኝ ድርሰት መፃፍ ህልም ሆኖብኛል፤በቃ መፃፍ አቅቶኛል! አንድ አመት. . . ሁለት አመት. . . ሶስት አመት. . አምስት አመት. . . ሙሉ ጠበቅሁ፤ ምንም ነገር ብቅ አላለም- አንድ ገፅ ቃለ ተውኔት መፃፍ እንኳ አልቻልኩም!ድርሰት መፃፍ አቅቶኝ ማዘኔ…
Read 4666 times
Published in
ልብ-ወለድ
ኢቫን ዲሚትሪች፤ እራቱን በልቶ እንዳበቃ ሶፋው ላይ ተቀምጦ የዕለቱን ጋዜጣ ማንበብ ጀመረ፡፡ በዓመት 1200 ሩብል ደሞዝ የሚያገኘው ዲሚትሪች፤ከቤተሰቡ ጋር መካከለኛ ኑሮ የሚመራ ደስተኛ አባወራ ነው፡፡ “ዛሬ እርስት አድርጌው ጋዜጣውን አልተመለከትኩም” አለችው ሚስቱ፤እራት የበሉበትን ጠረጴዛ እያፀዳዳች “እስቲ የሎተሪ ዕጣ ዝርዝር ወጥቶ…
Read 3852 times
Published in
ልብ-ወለድ
ተጨረማምተው የወደቁት ወረቀቶች ለከራማ የተበተኑ ፈንድሻ መስለዋል፡፡ ጅምር ጽሑፍ…፡፡ የተሰበረ እርሳስ…፡፡ በረባው ባልረባው ነገር የተጣበበ ጠረጴዛ…፡፡ ያለቀበት የሶፍት ካርቶን…፡፡ ሶስት ቀን ያስቆጠረ ያልታጠበ የቡና ስኒ…፡፡ ያልተከደነ ፔርሙዝ…፡፡ የምጥን ሽሮ ቀለም ያለው ግድግዳ ላይ አራት አመት ያለፈው ካላንደር “ኧረ የአስታዋሽ ያለህ”…
Read 4124 times
Published in
ልብ-ወለድ
(በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ አጭር ልብወለድ) ሰዎች ሲያቆላምጡት “ገብሬ” ይሉታል፤ ሙሉ ስሙ ግን ገብረሚካኤል ነው፡፡ በሰፈራችን ነዋሪነቱ ለብዙ ጊዜ ይታወቃል። ዝምተኛ፣ ለአለባበሱ እምብዛም ትኩረት የማይሰጥና ብዙ ጊዜ ለብቻው መሄድ ብቻ ሳይሆን ማውራትም የሚወድ ነበር፡፡ አንድ ጥዋት የዕድራችን ጥሩንባ ነፊ ከየተኛንበት…
Read 5150 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቀዩ ሞት ሀገሬውን ሲያስገብር ነው የኖረው!እንዲህ ያለ ወዲያውኑ አዋክቦ ፀጥ የሚያደርግ አሰቃቂ ገዳይ፣ እንዲህ አይነት አሰቃቂና ለማየት የሚዘገንን መቅሰፍት ታይቶም አይታወቅ፡፡ ግብሩ ደም ነበረ - በደም ልክፍቱ ለቅፅበት ተጣብቶ አፍታ ሳይሰጥ በደም አበላ መድፈቅ፡፡ በቃ ድንገት ጠቅ! የሚያደርግ ህመም ይፈጥርና…
Read 3959 times
Published in
ልብ-ወለድ