ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በዘውዴ አለልኝ የተጻፈው ‹‹ጊዜን መሸከም›› የተሰኘ የግጥም መድበል ለንባብ በቃ። መድበሉ 54 ግጥሞችን የያዘ ሲሆን በ162 ገጾች የተቀነበበ ነው፡፡ የመጽሐፉ ቅርጽ በዋሽንት አውታረ ቅኝት የተሠራ ሆኖ በጥቁር፣ ሰማያዊ፣ ሐምራዊና ነጭ ቀለማት የተከፋፈለ ነው። ቀለማቱ ከኢትዮጵያ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች ዋሽንት፣ ክራር፣…
Rate this item
(0 votes)
ዘነበች ታደሰ ማን ነች? ለምንስ ጭራ ቀረሽ የሚል ስያሜ ተሰጣት? ለጥበብ ምን አበረከተች? የሚሉ ጥያቄዎችን ሊመልስ የሚችል የአርቲስት ዘነበች ታደሰን ህይወት የሚዳስስ በፅሁፍና በምስል የተደራጀ መፅሐፍ በዶ/ር ጌታቸው ተድላ ተዘጋጅቶ ለአንባቢያን ሊቀርብ ነው። ታህሳስ 12 2017 በሀገር ፍቅር ቴአትር የሚመረቀው…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወ/ሥላሴ የሥነ-ጥበባት ማዕከል ከአዲስ አበባ ፎቶግራፍ ባለሙያዎች ማኅበር ጋር በመተባበር የፎቶግራፍ አውደርዕይ አዘጋጅቷል፡፡ በዚህ አውደርዕይ ታዋቂ ባለሙያዎች አንቶኒዮ ፍዮሬንቴ፣ ሙሉጌታ አየነ፣ ማኅደር ኃይለሥላሴ፣ ናሆም ተስፋዬና ሚካኤል ጸጋዬ ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ፡፡አውደርዕዩ ቅዳሜ ታህሳስ 12 2017 ዓ.ም…
Rate this item
(5 votes)
የቀድሞው ታዋቂ አክቲቪስትና ፖለቲከኛ ጃዋር መሃመድ የጻፈው፣ “አልጸጸትም” የተሰኘ ግለ ታሪክ (Memoir) መጽሐፍ በመጪው ሳምንት ሐሙስ ታህሳስ 10 ቀን 2017 ዓ.ም፣ በኬንያ ናይሮቢ ይመረቃል፡፡ መጽሐፉ በአማርኛና ኦሮሚፋ ቋንቋዎች ነው የተዘጋጀው፡፡ ጃዋር ሞሃመድ የታዋቂው የኦሮምኛ አቀንቃኝ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ፣ ለእስር…
Rate this item
(0 votes)
በአጭር ጊዜ ውስጥ በሥራዎቿ ተወዳጅነትን ባተረፈችው ደራሲ ህይወት ተፈራ የተፃፈው “ተድባብ” የተሰኘ ታሪካዊ ልብ ወለድ መፅሐፍ ከሰሞኑ ለገበያ ቀረበ። በዋልያ መፃሕፍት የታተመው ይህ ታሪካዊ ልብ-ወለድ፤ ጭብጡን በአድዋ ጦርነትና ድል ዙሪያ ያደረገ ነው፡፡ ደራሲዋ ከአንባቢያን ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ የተዋወቀችው “ማማ በሰማይ”…
Page 10 of 330