ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ለሦስት አስርት ዓመታት ዘርፈ ብዙ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየውና እውቅ ባለሙያዎች ያፈራው ራስ ቴአትር በአዲስ መልክ ሊገነባ ነው፡፡ አሮጌው አዳራሽ የመጨረሻ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቱን ነገ ጥሪ ለተደረገላቸው እንግዶች በማቅረብ በይፋ ይዘጋል፡፡ ይኸው የዓመት በዓል ልዩ ዝግጅት ባህላዊና ዘመናዊ ሙዚቃ እንዲሁም ውውት…
Read 4396 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
..አይኑማ.. በሚለው ዜማው የሚታወቀው ድምፃዊ እያዩ ማንያዘዋል ከ15 ዓመት በኋላ አዲስ አልበም አወጣ፡፡ ..አሞናል.. የሚለው አዲስ አልበም 10 ዘፈኖች ያሉት ሲሆን በካሴት እና በሲዲ ተዘጋጅቷል፡፡ግጥሙን አቤል መልካሙ ያዘጋጀው አዲስ አልበም ከሕዝብ ከተወሰዱ ዜማዎች በተጨማሪ አበበ ብርሃኔ እና እንዳለ አድምቄ ዜማውን…
Read 4810 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር በየወሩ የሚያካሂደውን ኪነጥበባዊ ዝግጅት በመጪው ረቡዕ የሚያቀርብ ሲሆን ዝግጅቱ እንቁጣጣሽን የተመለከተ እንደሚሆን አስታወቀ፡፡ ..ጥበብ እንቃመስ.. በሚል ርእስ በሩስያ ሳይንስና ባህል ማእከል በሚቀርበው ዝግጅት 16 የተመረጡ እንቁጣጣሽ ተኮር ግጥሞች፣ አጭር ድራማና ሌሎች ጥበባዊ ዝግጅቶችም ለዕድምተኞች ይቀርባሉ፡፡
Read 4595 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የተለመዱ የልጆች ጨዋታ ላይ በመመስረት የተሰራው ..የኢትዮጵያ ልጆች ጨዋታ.. ዛሬ ኤድናሞል ማቲ ሲኒማ ይመረቃል፡፡ አቢሲኒያ ሥነጥበብ ተቋም፣ ማስተር ፊልም ፕሮዳክሽን፣ የኢትዮጵያ ልጆች ኢንተርቴይመንት እና ኪኪ ፕሮሞሽን ባዘጋጁትና በሲዲና በዲቪዲ በተሰራው የልጆች ጨዋታ ላይ 120 ልጆች ተሳትፈዋል፡፡
Read 5393 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የሊዮ ቶልስቶይ ድርሰት የሆነውና በተመሳሳይ ርእስ አቶ ወጋየሁ በለው ወደ አማርኛ የተተረጐመው ..አና ካሬኒና.. ረዥም ልቦለድ መሐፍ ለውይይት እንደሚቀርብ የሚዩዚክ ሜይ ዴይ ኢትዮጵያ የመፃህፍት ንባብና የውይይት ክበብ አስታወቀ፡፡ ውይይቱ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት በአምስት ኪሎው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ ይካሄዳል፡፡…
Read 5666 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በፈረንሳዊው ደራሲ ጆን ክሪስቶፍ ሩፊን የተፃፈው |Abyssynia´ የተሰኘ ረዥም ልቦለድ መሃፍ በደራሲና ተርጓሚ አያሌው ምትኩ ..አበሻው.. በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ዛሬ በ3፡30 በሃገር ፍቅር አዳራሽ ይመረቃል፡፡ የመሃፉ ደራሲ ጆን ክሪስቶፍ ሩፊን ወ/ሮ አዜብ ገብረየስ የተባለች ኢትዮጵያዊት አግብቶ ሁለት ልጆችን…
Read 4708 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና

