ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
'እንዲህ ያለም የለ!' የተሰኘ ጥዑም የግጥም ስብስብ መጽሐፉን እንዘክራለን። በሰዓቱ ተገኙና በሀብታሙና በጓደኞቹ በሚቀርቡ ጥዑም ግጥሞች ሰላምን ሸምቱ፤ ጎበዝ ገጣሚያንን ተዋወቁ! በፍል ውሃ በኩል ባለው የብሔራዊ ቤተመንግስት መግቢያ (5ኛ በር) ቢገቡ አዲስ ሃውስ ኦፍ ካልቸርን በቀላሉ ያገኙታል።
Thursday, 04 September 2025 10:45

"የብሌን አንዳች

Written by
Rate this item
(0 votes)
''የብሌን አንዳች'' የተሰኘው የጋዜጠኛ ዋለልኝ አየለ መጽሐፍ አርብ፣ ነሐሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ይመረቃል። ቦታ፡ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የስብሰባ አዳራሽ፣ አራት ኪሎ፣ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት ሰዓት፡ ከቀኑ 10 ሰዓት
Monday, 18 August 2025 17:10

"ፉካ"

Written by
Rate this item
(0 votes)
የደራሲ ዘቢብ መልኬ "ፉካ" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ የፊታችን ረቡዕ ነሐሴ 14 2017 ዓ.ም አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ ውስጥ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ ይመረቃል።
Rate this item
(0 votes)
ፍልስጤማዊቷ የቁንጅና ንግሥት ናዲን አዩብ ሀገሯ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳታፊ በምትሆንበት የወይዘሪት ዩኒቭርስ (Miss Univers) የቁንጅና ውድድር እንደምትሳተፍ ተሰምቷል። የ27 ዓመቷ ወጣት ናዲን አዩብ ሀገሯን ወክላ ታይላንድ በሚደረገው የዓለም ወይዛዝርት ውድደር ላይ ተሳታፊ እንደምትሆን የፍልስጤም ባለሥልጣናት ናቸው የተናገሩት። ሥነ-ጽሑፍ እና ሥነ-ልቦናን…
Monday, 18 August 2025 16:57

የዋልያ መፅሐፍት በረከቶች!

Written by
Rate this item
(3 votes)
ዋልያ መፅሕፍት የተለያየ ይዘት ያላቸውን በጥሩ የህትመትና የወረቀት ጥራት ፣ የሀሳብ ጥልቀት የሞላቸውን መፅሐፍት ለማቅረብ እየታተረ ይገኛል። የሚሳም ተራራ፣ ማእበል ጠሪ ወፍ ፣ ዝይን ፣ቆንጆዎቹ ፣ ግርባብ ፣ ሲጥል፣ በታችም በምድር እና ሌሎች የተወዳጅ ደራስያን ተወዳጅ መፅሐፍትን ሲያቀርብላችሁ በደስታ ነው…
Page 4 of 328