Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በአየን ራንድ የልቦለድ ታሪክ “አትላስ ሽረግድ” ላይ የተሰራው ክፍል ሁለት ፊልም በአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዋዜማ ለእይታ እንደሚበቃ ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር አስታወቀ፡፡ ፊልም ሰሪዎቹ እቅዳቸውን ያስታወቁት የአየን ራንድን 107ኛ ዓመት ልደት ሰሞኑን ሲያከብሩ ነው፡፡ የፊልሙ የመጀመርያ ክፍል በሃያሲዎች ዘንድ ተቀባይነቱ ያነሰ…
Rate this item
(0 votes)
ድምፃዊት፣ ተዋናይና ሞዴል ሳያት ደምሴና ጋዜጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን በዘገባ ስም ማጥፋት ተመስርቶ የነበረ ክሳቸውን በሽምግልና ጨርሰናል በዚህም ጉዳዩ ፍርድ ቤት ደርሶ ስንከራከርበት ብንቆይም ለሌሎች ወገኖች የሚያስተላልፈው መልእክት ይኖራል በማለት በሽምግልና ጨርሰናል ብለዋል፡፡ ከትናንት ወዲያ ጠዋት በሐርመኒ ሆቴል በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ…
Rate this item
(0 votes)
በጋዜጠኛና ደራሲ ካሳ አያሌው ካሳ የተዘጋጀው “ተልዕኮ ምጽአት” ረዥም ልቦለድ መጽሐፍ በመጪው ሐሙስ ምሽት በኢትዮጵያ ሆቴል ይመረቃል፡፡ ከማክሰኞ ጀምሮ ገበያ ላይ በሚውለው መጽሐፍ ምርቃት ላይ የመንግስት ኮሙኒከሽን ጉዳዮች ኃላፊ ሚኒስትር አቶ በረከት ስምኦን እና በሚኒስትር ማዕረግ የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን ዋና…
Rate this item
(0 votes)
በጐንደር ከተማ ሲካሄድ የሰነበተው የቁንጅና ውድድር ባለፈው እሁድ ምሽት ተጠናቀቀ፡፡ ሴቶች “ብርሃን ሞገሳ” ወንዶች “ጐንደር ሰገድ” በሚል ርእስ የተካሄደውን ውድድር ያዘጋጀው ሚራል ሥነ ጥበብና ሞዴሊንግ ማሰልጠኛ ማዕከል ሲሆን የ”ኢትዮጵያን በጐንደር ብሔራዊ ትዕይንት” ዝግጅት አካል መሆኑን የትዕይንቱ አስተባባሪ ሀገሬ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን…
Rate this item
(0 votes)
ሮዛ ፊልም ፕሮዳክሽን በአዲስ ፕሮጀክት ከአሜሪካ በመጡ ኢትዮጵያውያንና አሜሪካውያን ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች በመታገዝ የመጨረሻው የካሜራ ቴክኖሎጂ ነው ባለው “ሬድ ኤፒክ” ካሜራ ፊልም ሊሰራ መሆኑን ገለፀ፡፡ የፕሮዳክሽኑ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ዳንኤል በየነ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት “Still I am a Virgin” የሚል…
Rate this item
(0 votes)
ጥበብ ኢቴ ፊልም ፕሮዳክሽን እና ኤምቢ ዲጂታል ስቱዲዮ ያዘጋጁት “ተሜው” የልብሰቀላ ኮሜዲ ፊልም በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ይመረቃል፡፡ ዮሐንስ ሙልጌታ፣ ዳንኤል ንጉሴና መልካሙ ማሞ የፃፉትን ፊልም መልካሙ ማሞና ዮሐንስ ሙልጌታ አዘጋጅተውታል፡፡ በዘጠና ደቂቃ ፊልሙ ላይ ዳንኤል ንጉሴ፣ ሃና አበበ፣ አብነት…