ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የዘንድሮውን የኤድስ ቀን ምክንያት በማድረግ ዲኬቲ ኢትዮጵያ ከአጋሮቹ ጋር በመሆን ለአንድ ወር የሚቆይ ዘመቻ ጀመረ፡፡ “አንድም ሰው በኤችአይቪ እንዳይያዝ ሃላፊነታችንን እንወጣ” በሚል መሪ ቃል ባሳለፍነው ሳምንት በተጀመረውና የሁለተኛ ደረጃ እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን በሚያካትተው ዘመቻ፤ ሕብረተሰቡ በተለይም ወጣቶችና ሌሎች…
Read 1929 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሰኞ ምሽት በ12 ሰዓት የኒውዚላንድ ፊልም ታይቶ ውይይት እንደሚደረግበት ብሉ ናይል ፊልም እና ቴሌቪዥን አካዳሚ አስታወቀ፡፡ ስድስት ኪሎ ሐምሌ 19 መናፈሻ አካባቢ የሚገኘው አካዳሚ እንደገለፀው የኒኪ ካሮን “Whale Rider” ፊልም የሚያሳየው ከክሪስቶፍ ሞኒ ጋር በመተባበር ነው፡፡ ከሁለት ሳምንት በኋላ የፈረንሳይና…
Read 1862 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ገፅ ሁለት” የተሰኘ እና በአራት ባለሙያዎች ተፅፎ ሁሉት ባሙያዎች ያዘጋጁት ትያትር ነገ ከቀኑ 11፡30 በሐገር ፍቅር ትያትር ቤት ይመረቃል፡፡ ተሻለ ወርቁ፣ ባዩሽ አለማየሁ፣ ዝናሽ ጌታቸው እና ብሌን ጌታቸው የፃፉትን ድርሰት አብዱልከሪም ጀማል እና አለምፀሃይ እጅጉ አዘጋጅተውታል፡፡ ትዕግስት ግርማ፣ ዮሐንስ አፈወርቅ፣…
Read 2062 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በቱሪዝም፣ በወጣቶችና ደም ልገሳ ዙሪያ የሚንቀሳቀሰው “ብራይት ሚሊኒየም ኦሮሚያ”፤ የሦስት ቀናት የሙዚቃ ትርኢትና ባዛር አዘጋጀ፡፡ በአዳማና በሻሸመኔ ከተሞች እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ማህበሩ፤ ከትርዒቱና ባዛሩ የሚያገኘውን 4ዐ በመቶ ገቢ በከተሞቹ ለሚገኙ የተመረጡ ወጣት ማዕከላትና ትምህርት ቤቶች እንደሚሰጥም ለማወቅ ተችሏል፡፡ በመጪው አርብ የሚከፈተው…
Read 2173 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከ2 ሳምንት በፊት በቻይናዋ ከተማ በተደረገው ሚስ ቱሪዝም ኪውን ኦፍ ዘይር ውድድር ላይ ፈቲያ መሃመድ ኢትዮጵያን ወክላ ተሳተፈች፡፡ ኡጋንዳ፣ ሱዳን፣ ኬንያ፣ ደቡብ አፍሪካ ሌሎች ከአፍሪካ የተወከሉ ተወዳዳሪዎች ናቸው፡፡ ፈቲያ ወደ ቻይና ያደረገችው ጉዞ በማሳካት ሴንትራል ጤና ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅና በላይአብ ኢንተርፕራይዝ…
Read 2724 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሳላገባ መኖር እችላለሁ ስትል የነበረችው ጄኒፈር አኒስተን ጀስቲን ቴሮክስ ከተባለው የቅርብ ግዜ ፍቅረኛዋ ጋር ጋብቻ ልትፈፅም መሆኑን ኦኬ የተባለው ማጋዚን ሰሞኑን ዘገበ፡ ጄኒፈር በምስጥራዊ ፕሮግራም በሜክሲኮ ካቦ ሳን ሉካስ ከተማ ይደረጋል የተባለው የጄኒፈር አኒስተን እና የጀስቲን ቴሮክስ ጋብቻ ቀለል ያለና…
Read 2492 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና