ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሮበርት ዲኔሮ ከሲኒማው ዓለም እየተገለለ ዝናውም እየተሸረሸረ መምጣቱን ዘ ሂንዱስታን ታይምስ ዘገበ፡፡ የ68 ዓመቱ ዲኔሮ በመሪ ተዋናይነት የሚሰራበት ‹ኤን ዋይ 22› የፖሊስ ምርመራ ድራማዊ ፊልም ከወር በኋላ በሲቢኤስ ጣቢያ በተከታታይ መቅረብ ይጀምራል፡፡ በተዋናይነት ፤በፕሮዲውሰርነትና በዲያሬክቲንግ ስራዎች የረጅም ጊዜ ልምድ ያለው…
Read 1128 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሶማሊያዊው ድምፃዊ ካናን ‹ዌቪንግ ዘፍላግ› በተሰኘው ታዋቂ ዘፈኑ ለአሜሪካ ፕሬዝዳንት ምርጫ ሪፐብሊካን ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩት ሚት ሮምኒ ለቅስቀሳ መጠቀማቸውን እንዳወገዘ ኒውዮርክ ታይምስ አስታወቀ፡፡ ሚት ሮምኒ ባለፈው ሰሞን የሪፐብሊካን ፓርቲን በመወከል በፕሬዝዳንት እጩ ሆነው ለመቅረብ ባደረጉት ቅስቀሳ የካናንን “ዌቪንግ ፍላግ” በማጀቢያ…
Read 1156 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 04 February 2012 12:21
“አትላስ ሽረግድ” ክፍል ሁለት ፊልም ይሰራል
Written by ግሩም ሰይፉ girumsport@gmail.com
በአየን ራንድ የልቦለድ ታሪክ “አትላስ ሽረግድ” ላይ የተሰራው ክፍል ሁለት ፊልም በአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዋዜማ ለእይታ እንደሚበቃ ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር አስታወቀ፡፡ ፊልም ሰሪዎቹ እቅዳቸውን ያስታወቁት የአየን ራንድን 107ኛ ዓመት ልደት ሰሞኑን ሲያከብሩ ነው፡፡ የፊልሙ የመጀመርያ ክፍል በሃያሲዎች ዘንድ ተቀባይነቱ ያነሰ…
Read 1187 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ድምፃዊት፣ ተዋናይና ሞዴል ሳያት ደምሴና ጋዜጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን በዘገባ ስም ማጥፋት ተመስርቶ የነበረ ክሳቸውን በሽምግልና ጨርሰናል በዚህም ጉዳዩ ፍርድ ቤት ደርሶ ስንከራከርበት ብንቆይም ለሌሎች ወገኖች የሚያስተላልፈው መልእክት ይኖራል በማለት በሽምግልና ጨርሰናል ብለዋል፡፡ ከትናንት ወዲያ ጠዋት በሐርመኒ ሆቴል በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ…
Read 1696 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጋዜጠኛና ደራሲ ካሳ አያሌው ካሳ የተዘጋጀው “ተልዕኮ ምጽአት” ረዥም ልቦለድ መጽሐፍ በመጪው ሐሙስ ምሽት በኢትዮጵያ ሆቴል ይመረቃል፡፡ ከማክሰኞ ጀምሮ ገበያ ላይ በሚውለው መጽሐፍ ምርቃት ላይ የመንግስት ኮሙኒከሽን ጉዳዮች ኃላፊ ሚኒስትር አቶ በረከት ስምኦን እና በሚኒስትር ማዕረግ የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን ዋና…
Read 1569 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጐንደር ከተማ ሲካሄድ የሰነበተው የቁንጅና ውድድር ባለፈው እሁድ ምሽት ተጠናቀቀ፡፡ ሴቶች “ብርሃን ሞገሳ” ወንዶች “ጐንደር ሰገድ” በሚል ርእስ የተካሄደውን ውድድር ያዘጋጀው ሚራል ሥነ ጥበብና ሞዴሊንግ ማሰልጠኛ ማዕከል ሲሆን የ”ኢትዮጵያን በጐንደር ብሔራዊ ትዕይንት” ዝግጅት አካል መሆኑን የትዕይንቱ አስተባባሪ ሀገሬ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን…
Read 1602 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና