Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
“እኛ የምንለውን ቤተ መፃሕፍት እንገንባ” በሚል መርህ ለሕግ ታራሚዎች መገልገያ የሚሆኑ መፃሕፍት ሊሰባሰቡ ነው፡፡ አሰባሳቢዎቹ እስካሁን 400 መፃሕፍት ያሰባሰቡ ሲሆን ሰኞ ከቀኑ 11፡30 በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር በሚቀርብ ዝግጅት ተጨማሪ ከ1200 በላይ መፃሕፍት ለማሰባሰብ ጥረት እንደሚደረግ የሀሳቡ ጠንሳሽ ሲስተር ሊንዳ ደበበ…
Rate this item
(0 votes)
ደራሲና ዳይሬክተር ሙላለም ጌታቸው የሠራው “ሩጫዬን ጨርሻለሁ” ፊልም በሳሚ ፊልም ፕሮዳክሽን እና ድሮፕስ ፊልም ፕሮዳክሽን ትብብር የተዘጋጀ ሲሆን ይኸው ፊልም ነገ እንደሚመረቅ ሳሚ ፊልም ፕሮዳክሽን አስታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ፣ በቢሾፍቱ እና በአዳማ የሚመረቀውን ፊልም ሠርቶ ለማጠናቀቅ አራት ወራት ፈጅቷል፡፡ በ98 ደቂቃ…
Rate this item
(0 votes)
በተወለደ ገና በስድስት ወሩ የካሜራና ሞባይል ስልክ መነካካት የጀመረው የሦስት ዓመቱ ሕፃን ኤልያታ ዳንኤል ያነሳቸውን ፎቶግራፎች በአውደርእይ ሊያሳይ ነው፡፡ አባቱ አቶ ዳንኤል ተፈራ እና እናቱ ወይዘሮ አይዳ ሰሎሞን መርሃግብሩን ከሚያዘጋጀው ትራፓ ካፒታል ጋር በመሆን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ሕፃን ኤልያታ ያነሳቸው…
Rate this item
(0 votes)
“ትስስር”፣ “የአዳም ገመና”፣ “ዘራፍ” በተሰኙት ፊልሞቿ የምትታወቀው መቅደስ ፀጋዬ በኢትዮጵያን ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ (ኢቤኤስ) አዲስ የቴሌቪዢን ዝግጅት ልትጀምር ነው፡፡ ነገ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ቀርቦ በድጋሚ ሐሙስ በተመሳሳይ ሰዓት የሚቀርበው “መቅዲ ሾው” የተባለውይኸው ዝግጅት የአንድ ሰዓት ርዝመት አለው፡፡
Rate this item
(1 Vote)
የዓለም የመጀመሪያው ጠፈርተኛ ሩስያዊው ዩሪ ጋጋሪ ወደ ጠፈር የተጓዘበት 51ኛ ዓመት በመጪው ሐሙስ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር የሩስያ ሳይንስ እና ባህል ማዕከል አስታወቀ፡፡ በዚሁ ቀን ከቀኑ 11 ሰዓት ፒያሳ በሚገኘው የሩስያ ሳይንስ እና ባህል ማዕከል ፑሽኪን አዳራሽ ከጠፈር እና ከምድር የተነሱ…
Rate this item
(0 votes)
ወጣት የኪነጥበብ ባለሙያዎች የግጥም እና የሙዚቃ ሥራዎቻቸውን የሚያቀርቡበት “ግጥምን በጃዝ” ዘጠነኛ ወርሃዊ ዝግጅቱን በመጪው ረቡዕ ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋቢሸበሌ ሆቴል ይቀርባል፡፡ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚቀርበው ዝግጅት ሜሮን ጌትነት፣ ቸርነት ወልደገብርኤል፣ ምስራቅ ተረፈ፣ በረከት በላይነህ፣ ሰለሞን ሳህለ እና ሌሎች…