ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሩስያዊው አዘጋጅ ሚካኤል ካልቶዞቭ በኩባ የተሰራውና የ1964 እ.ኤ.አ ኩባ የፍቅር እና የሀገሪቱን ሁኔታ የሚያሳየው “ሶይ ኩባ” ፊልም ለፊልም ትምህርት ቤት ተማሪዎችና ሌሎች ተመልካቾች ሊታይ ነው፡፡ የ135 ደቂቃ ፊልሙ ከነገ ወዲያ ከቀኑ 11 ሰዓት የሚታየው ስድስት ኪሎ አካባቢ በሚኘው ብሉ ናይል…
Read 937 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 19 May 2012 11:27
“ጣጠኛው” እና “አውቶሞቲቭ” መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃሉ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
በቅርቡ ሕይወታቸው ያለፈው የአንጋፋው ደራሲ፣ ተርጓሚና ጋዜጠኛ ማሞ ውድነህ 54ኛ ሥራ የሆነው “ጣጠኛው” የተሰኘው መፅሃፍ ዛሬ ይመረቃል፡፡ ከቀኑ 8፡30 አትላስ ሆቴል አካባቢ በሚገኘው ዮሊ ሆቴል መጽሐፉ ሲመረቅ የደራሲው ባለቤት ወይዘሮ አልማዝ ገብሩ በክብር እንግድነት እንደሚገኙ ታውቋል፡፡ በዝግጅቱም የደራሲውና የሌሎች ፀሐፍት…
Read 2069 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 19 May 2012 11:25
የህፃናት የካርቱን ፌስቲቫል ዛሬ ይከፈታል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
ከአፀደ ህፃናት እስከ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ ያሉ ተማሪዎች የስዕልና የካርቱን ሥራ ችሎታቸውን የሚያሳዩበት የህፃናት የካርቱን ፌስቲቫል ዛሬ ይከፈታል፡፡በአዲሱ ኤሊያና ሞል ዛሬ በማካሄደው በዚህ ፕሮግራም ላይ ከአፀደ ህፃናትና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተመረጡ የህፃናት የካርቱን ስዕል ሥራዎችና ኢሉስትሬሽን ለእይታ ይበቃሉ፡፡ …
Read 951 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 19 May 2012 11:25
“መፍቻው” እና ሌሎች አጫጭር ልቦለዶች በስጦታ ይበረከታል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
ከ12-18 ዓመት ያሉ ታዳጊዎች ላይ እና በሥነ ምግባር ያተኮረው “መፍቻው” እና ሌሎች አጫጭር ልቦለዶች መፅሐፍ 2000 ቅጂ በነፃ ሊታደል መሆኑን የዜማ ብዕር የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር አስታወቀ፡፡ የደራሲ የዝና ወርቁ የብዕር ትሩፋት የሆነው መፅሐፍ በነፃ የሚታደለው ነገ በሐገር ፍቅር ትያትር…
Read 4196 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የጐንደር ከተማ የዓለም የቤተመዘክር ቀንን ለመጀመሪያ ጊዜ አከበረች፡፡ በዓለም ለ35ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለአስረኛ ጊዜ የተከበረውን ቀን ከተማዋ ያከበረችው የቤተመዘክር ፋይዳ ላይ በተደረገ የፓናል ውይይት እና የሽልማት ሥነ ሥርዓት እንደሆነ ታውቋል፡፡ ትናንት በሥነጽሑፍ ውድድር አሸናፊ ሆነው የተመረጡ ፀሐፍት ሽልማታቸውን ተቀብለዋል፡፡ ጐንደር…
Read 874 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኢትዮ ጃዝ ሙዚቃ ፈጣሪው አርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ ታላቁ የበርክሌይ ዩኒቨርስቲ የክብር ድግሪ እንደሰጠው “ዘ ቦስተን ግሎብ” ዘገበ፡፡ ባለፈው ሳምንት የበርክሌይ ኮሌጅ በቦስተን ባከናወነው የምረቃ ስነስርዓት ከ58 አገራት የተውጣጡ 900 ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን ምሩቃኑ የክብር ዲግሪ ላገኙ ባለሙያዎች ልዮ የሙዚቃ ኮንሰርት…
Read 1124 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና