Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በሩስያ ሳይንስ እና ባህል ማእከል በሚደረግ ሳምንታዊ የፊልም ውይይት “ዘመናዊ የፊልም ንቅናቄ” ለውይይት እንደሚቀርብ አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር አስታወቀ፡፡ በመጪው ሳምንት ሐሙስ ከቀኑ 11 ሰዓት የሚደረገውን ውይይት በርእሱ የዩኒቨርሲቲ መመረቂያ ፅሑፉን እያዘጋጀ ያለው የፊልም ባለሙያ ምኒሊክ መርእድ እንደሚመራው ማወቅ ተችሏል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በሊባኖስ በደረሰባት ጥቃት ሕይወቷ ላለፈው ኢትዮጵያዊት ዓለም ደቻሳ ቤተሰቦች እና ልጆች መደጎሚያ የሥነፅሑፍ ምሽት መዘጋጀቱን “ደጉ ኢትዮጵያዊ” የበጎ ፈቃደኛ ኢትዮጵያውያን ቡድን እና አሲምባ ኮሙኒኬሽን አስታወቀ፡፡ በመጪው ሐሙስ ከቀኑ 11 ሰዓት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል በሚቀርበው ዝግጅት ገጣሚያን ኤፍሬም ስዩም፣ ሰለሞን ሳህለ፣…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር “በኢትዮጵያ ሕዳሴ ሕዝባዊ ንቅናቄ የኪነጥበብ ፌስቲቫል” በሚል ርእስ ዝግጅት እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ ዛሬ በሚጀመረው ዝግጅት ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር፣ የሴቶች ሕፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር እና ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በመተባበር አሰናድተውታል፡፡ ዝግጅቱ እስከ መጪው ሰኞ ሳምንት ለሕዝብ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት ለእይታ የቀረበው “ሚረር ሚረር” የተሰኘውና ጁሊያ ሮበርትስ የሰራችው ፊልም 18.1 ሚ. ዶላር ያስገባ ሲሆን የተዋናይቱን ደረጃ አይመጥንም በሚል ትችት ተሰንዝሮበታል፡፡ የጁሊያ ሮበርትስ ተፈላጊነትም አየቀነሰ ነው ተብሏል፡፡ ፊልሙን ለመስራት 80 ሚሊዮን ዶላር የፈጀ ሲሆን ለማስተዋወቅ 20 ሚሊዮን ዶላር ወጥቶበታል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በባትማን አፈታሪክ ላይ ተመስርተው ከሚሰሩ ተከታታይ ፊልሞች አንዱ የሆነው “ዘ ዳርክ ናይትስ ራይዝስ” ከፍተኛ ገቢ ሊገኝበት እንደሚችል ተገመተ፡፡ በዲያሬክተር ክሪስቶፈር ኖላን ከተሰሩት የባትማን ፊልሞች ሶስተኛውና የመጨረሻ ክፍል እንደሚሆንም ተገልጿል፡፡ ከሦስት ወር በኋላ እንደሚመረቅ የሚጠበቀው ፊልሙ፤ ለዕይታ ለሚበቃበት የመጀመርያ ሳምንት በመላው…
Rate this item
(0 votes)
እንግሊዛዊው የፊልም ተዋናይ ራስል ብራንድ ከ27 ዓመቷ አሜሪካዊ ድምፃዊት ኬቲ ፔሪ ጋር የመሰረተውን ትዳር ካፈረሰ በኋላ በመጥፎ ተግባሮቹ የሚዲያ ትኩረት ስቧል፡፡ ከፍቺው ጋር በተገናኘ ከ20 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደከሰረ ተገለፀ፡፡ ፍቺውና ኪሳራው የሥነ ልቦና መቃወስ ሳያደርስበት እንዳልቀረም ተገምቷል፡፡ የ36 ዓመቱ…