Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ዳጉ ማስታወቂያና ፕሮሞሽን ድርጅቶች አገልግሎታቸውን እያስተዋወቁ የሚገበያዩበት የድረገፅ ቢዝነስ ዳይሬክተሪ ያዘጋጀ ሲሆን ይኸው ዳይሬክተሪ በሚቀጥለው ሳምንት በራዲሰን ብሉ ሆቴል በሚደረግ የራት ግብዣ ይመረቃል፡፡ከ50 ሺህ በላይ የኩባንያዎች ዳታ የያዘው ዳይሬክተሪ፤ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ የዜናና የጨረታ ገፆችም አሉት፡፡ Daguethiopia.com በሚል ድረገፅ…
Rate this item
(1 Vote)
በሁሉም አለበል የተዘጋጁ አስር አጫጭር ልቦለዶች የተካተቱበት “የተዋጡ ነፍሶች” መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ በሁሉም አለበል የተፃፈው 201 ገፆች ያሉት መፅሐፍ ዋጋ 30 ብር ነው፡፡በሌላም በኩል በሕግ ባለሙያ አቶ ሳሙኤል ታደሰ የተዘጋጀው “ተጨማሪ እሴት ታክስ በኢትዮጵያ” መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ በርእሰ ጉዳዩ ዙርያ…
Rate this item
(0 votes)
ከ30ኛው ኦሎምፒያድ ጋር ተያይዞ በሚከናወነው ዓለም አቀፍ የለንደን ፌስቲቫል ላይ የሚሳተፈው ኢትዮጵያዊ ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም አገራችን የሯጮች ብቻ ሳይሆን የገጣሚዎችም አገር ናት ሲል ተናገረ፡፡ ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም ከ204 የኦሎምፒክ ተሳታፊ አገራት የተውጣጡ ገጣሚዎች በሚሳተፉበትና የለንደን ፌስቲቫል ዝግጅት አካል በሆነው “ዘ…
Saturday, 30 June 2012 12:33

ሼፍ ማርክስ አዲስ መፅሃፍ አሳተመ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሆነው ታዋቂው የአሜሪካ ሼፍ ማርከስ ሳሙኤልሰን “የስ ሼፍ” የተሰኘ በምግብ ዝግጅት ሙያውና በህይወቱ ዙሪያ የሚያጠነጥን አዲስ መፅሃፍ ለገበያ አበቃ፡፡ ገና በልጅነቱ በስዊዲናዊ አሳዳጊዎቹ በጉዲፈቻ ከኢትዮጵያ የሄደው ማርከስ፤ ለከፍተኛ ዝናና ዕውቅና ያበቃውን የምግብ ማበስል ሙያ የተማረው ከስዊድናዊ አያቱ እንደሆነ…
Rate this item
(0 votes)
ከሳምንት በፊት በተጠናቀቀው 15ኛው የሻንጋይ ፊልም ፌስቲቫል ላይ የቻይና ሲኒማ ኢንዱስትሪ ከሆሊውድ ተሠርተው በሚገቡ ፊልሞች የገጠመው ከፍተኛ የገበያ ፉክክር አነጋጋሪ እንደነበር ሺንዋ ዘገበ፡፡ ባለፈው ዓመት የቻይና ሲኒማ ኢንዱስትሪ 1.2 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማስገኘቱንና የትኬት ሽያጭ በ30 በመቶ ማደጉን የጠቀሰው ዘገባው፤…
Rate this item
(0 votes)
ትውልዱ ከቤኒን የሆነው የ48 ዓመቱ ዲጃይዋን ሃውንሶ አፍሪካ ለሆሊውድ ካበረከተችው ምርጥ ተዋናዮች አንዱ መሆኑን ሲኤን ኤን አስታወቀ፡፡ በሆሊውድ በተሰራ ፊልም ለመጨረሻ ጊዜ ከሁለት ዓመት በፊት የተወነው ዲጃይዋን፤ ሰሞኑን ኪሞራ ሊ ከተባለች ታዋቂ ሞዴል ጋር ለአምስት ዓመታት የቆየበትን ትዳር በፍቺ ደምድሟል፡፡ …