ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ባለፈው ሳምንት እሁድ በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል በተካሄደ የመፃህፍት ምረቃ ስነ ስርዓት ላይ 12 መፃህፍት ተመረቁ፡፡ የመፃህፍቱ ደራሲ አበባ ሽታዬ እንደገለፀችው፤ አንደኛው “ብርቱ ሰልፍ” የተሰኘ የግጥም መድበል ሲሆን አስራ አንዱ ደግሞ በአማርኛና በኦሮምኛ የተዘጋጁ የህፃናት የተረትና የትምህርት መርጃ መፃህፍት ናቸው፡፡ የግጥም መድበሉ…
Read 5467 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ላፎንቴን በሚል ስያሜ ከሙያ አጋሩ ከታደለ ሮባ ጋር አራት አልበሞችን ለአድማጭ ጆሮ ያደረሰው ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ “ተበቺሳ” በሚል ርዕስ የሰራውን አዲስ የሙዚቃ አልበም የፊታችን ሰኞ ለገበያ እንደሚያቀርብ ታውቋል፡፡ አልበሙ 14 ዘፈኖችን የያዘ ሲሆን የሙዚቃ ቅንብሩን ካሙዙ ካሣ፣ ሔኖክ ነጋሽ፣ እዩኤል…
Read 4840 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአዲስ አበባ የሚገኙ የግል ትያትር ኢንተርፕራይዞች ላለፉት 10 ዓመታት ለአንድ ሰው የሚከፈለው የትያትር ቤት መግቢያ 15 ብር መሆኑን በመግለፅ፣ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ መቶ ፐርሰንት የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ ሲሆን የመንግሥት ትያትር ቤቶች ጭማሪውን ባለመቀበላቸው ውዝግብ እንደተፈጠረ ታውቋል፡፡ “ጭማሪው የተደረገው የአዳራሽ ኪራይ፣…
Read 6252 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአክሱም ፒክቸርስ እየተዘጋጀ ላለፉት አምስት ዓመታት በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ሲደመጥ የቆየው “ኢትዮፒካሊንክ”፣ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ በዛሚ ኤፍ ኤም ዝግጅቶቹን እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ ውስጥ አዋቂን ጨምሮ ሁሉም ዝግጅቶች እንደሚኖሩና ሌሎች ተጨማሪ ፕሮግራሞችም ሊቀርቡ እንደሚችሉ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ፕሮግራሙ ከሰኞ እስከ አርብ ከቀኑ…
Read 7189 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በመሀመድ ዳውድ ተፅፎ ክብሮም አለም ያሰናዳው “ጊዜ ግዙን” የ90 ደቂቃ የፍቅር አስቂኝ ፊልም ነገ በአዲስ አበባ የግል ሲኒማ ቤቶች እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ በኬቢ ፊልም ስቱዲዮ በተሰራው ፊልም ላይ ካሌብ አርአያስላሴ፣ ሜሮን ጌትነት፣ ዘሪሁን ታደሰ፣ አንተነህ ታደሰ እና ሌሎችም ተውነዋል፡፡
Read 5326 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ወርሃዊ የሥነ ፅሁፍ ዝግጅቱን የፊታችን ሰኞ ከምሽቱ 12 ሰአት ጀምሮ በራስ ሆቴል እንደሚያቀርብ ዩሴ የማስታወቂያ ድርጅት አስታወቀ፡፡ በዝግጅቱ ላይ አርቲስት አዳነች ወልደገብርኤል፣ ገጣሚ ባየልኝ አያሌው፣ ገጣሚት ትዕግስት ማሞ፣ ተዋናይና ወግ ፀሐፊ ፍቃዱ ከበደ፣ ድምፃዊት ጠረፍ ጥላሁን (ኪያ)፣ ገጣሚ ሰለሞን ሳህለ…
Read 4551 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና