ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሚራክል ዲዛይን ፋሽን ተቋም ለሰባት ወራት ያሰለጠናቸው 102 ተማሪዎች ያዘጋጁዋቸው ልብሶች የሚታዩበት “ኩራት በሃገር ልብስ” የፋሽን ትርኢት ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ 92 ሴቶች እና 10 ወንዶች በሚሳተፉበት ትርኢት በሚደረገው ውድድር አንደኛ የሚወጣ (የምትወጣ) በሕንድ ሀገር የስድስት…
Read 3133 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከሃምሳ በላይ ሀገራት የተውጣጡ የግሪክ ኮሙኒቲ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቀንን በትምህርት ቤታቸው ቅጥር ግቢ ከትናን ወዲያ ረፋድ ላይ በተለያዩ ኪነጥበባዊ ዝግጅቶችና የየሀገራቱን ባንዲራ ይዘው በመሠለፍ አከበሩ፡፡ “የሕፃናት ጋብቻ ይቁም” በሚል መርህ በተከበረው በዓል ላይ ተማሪዎች የተለያዩ የኢትዮጵያ…
Read 2292 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በዳንኤል ዓለሙ (የምህረት ልጅ) የተዘጋጀው “ራስን የመለወጥ ምስጢር” የፍልስፍናን እና የሥነልቦና መጽሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ ራስን ስለመግዛት፣ እውነተኛ ስለመሆን እና በታማኝነት ስለመኖር የተዘጋጁ ጽሑፎች ቀርበውበታል፡፡ 64 ገጽ ያለው መጽሐፍ በ18 ብር እየተሸጠ ነው፡፡ ዳንኤል ካሁን ቀደም “ፈተናን የማሸነፍ ጥበብ”…
Read 4787 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
አለልኝ መኳንንት ጽጌ ጽፎ ያዘጋጀው “የፍቅር ካቴና” ቴአትር ማክሰኞ ከቀኑ 10፡30 እንደሚመረቅ አዘጋጅቼ “አፍሪካ ቴአትር ሚዲያ” አስታወቀ፡፡ ቴአትሩ የሚመረቀው በሐገር ፍቅር ቴአትር ነው፡፡ ትያትሩ ከተፃፈ ሶስት ዓመት ቢያልፈውም በትያትር ቤቶች የወረፋና የግምገማ ሂደት መራዘም አሁን ገና ለእይታ መብቃቱንና በእነዚህ አመታት…
Read 2926 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ከለር ኦፍ ዘ ናይል” ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል ከጥቅምት 28 እስከ ህዳር 2 ቀን 2005 ዓ.ም በብሔራዊ ቲያትር ይካሄዳል፡፡ በፊልም ፌስቲቫሉ ከ28 ሀገሮች የተዉጣጡ 58 ምርጥ የአፍሪካ ፊልሞች ለዕይታ ይበቃሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ለዕይታ ከሚቀርቡት ፊልሞች መካከል የአልጀሪያ፤ የቡርኪናፋሶ፤ የካሜሮን፤ የኮንጎ፤ የግብፅ ፤…
Read 2414 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጋዜጠኛ ፍስሃ ያዜ የተዘጋጀው “እኔና ቹ” ረዥም ልቦለድ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ ጭብጡን ኢትዮጵያዊ በምታፈርቅ ቻይናዊት ወጣት ዙሪያ ያደረገው ባለ 184 ገፅ መፅሐፍ በ35 ብር እየተሸጠ ነው፡፡ አዘጋጁ ካሁን ቀደም “የኢትዮጵያ የአምስት ሺህ ዓመት ታሪክ ከኖህ እስከ ኢህአዴግ” እና “ካልተዘመረለት ኢያሱ…
Read 6063 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና