ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
አሁን በህይወት በሌሉት ታዋቂው ገጣሚ ዮሐንስ አድማሱ የተዘጋጀው “የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ አጭር የሕይወቱና የጽሑፉ ታሪክ” የተሰኘ መጽሐፍ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጻሕፍት ዝግጅት ተቋም የፊታችን ረቡዕ በ10፡30 በብሔራዊ ቴአትር እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ መጽሐፉን የገጣሚ ዮሐንስ አድማሱ ወንድም የሆኑትና ባለፈው ሳምንት ሕይወታቸው…
Rate this item
(1 Vote)
የሩሲያዊው ሐኪምና ደራሲ የአንቶን ቼሆቭ 153ኛ የልደት በዓል የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በፑሽኪን አዳራሽ በሙዚቃ ዝግጅት እንደሚከበር የሩስያ የሳይንስና የባህል ማዕከል አስታወቀ፡፡ በዕለቱ የሩስያ የፒያኖ እና የኦፔራ ሙዚቀኞች ናታሊያ ኮርሹኖቫ እና አሌክሲ ፓርፌኖቭ ሥራዎቻቸውን ለታዳሚው ያቀርባሉ ተብሏል፡፡“ሥነፅሁፍ ውሽማዬ…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ጐንደር ቅርንጫፍ ባለፈው ሳምንት አርብ መፅሐፍ ሲያስመርቅ የቀረበ አንድ የግጥም መፅሐፍ በስድስት ሺህ ብር ተጫርቶ ተሸጠ፡፡ “አፈርሳታ” የተሰኘው ይኸው መፅሐፍ በጐንደር ከተማ ሲመረቅ ጨረታውን አሸንፎ የገዛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ነው፡፡ “አፈርሳታ” በከተማዋ ኗሪ ወጣት በሪሁን አሰፋ የተገጠሙ…
Rate this item
(1 Vote)
የ”አዲስ ነገር” ጋዜጣ መስራች እና ምክትል ዋና አዘጋጅ የነበረው ግርማ ተስፋው የገጠማቸው ግጥሞች የተካተቱበት “የጠፋችውን ከተማ ኅሰሳ” የግጥም መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ ገጣሚው በአራት የአለማችን ከተሞች ላይ ተመስርቶ የፃፋቸውን 69 ግጥሞች በአራት ክፍሎች ያቀረበ ሲሆን የመፅሐፉ ዋጋም 25 ብር ነው፡፡ግርማ ተስፋው…
Saturday, 09 February 2013 12:41

“LIFE’S LIKE THAT” ለገበያ ቀረበ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የሥነፅሁፍ መምህር የሆኑት አቶ ገረመው ገብሬ ያዘጋጁአቸው አጫጭር የእንግሊዝኛ ልቦለዶች የተካተቱበት የምናብ ታሪኮች መድበል ሰሞኑን ለገበያ ቀረበ፡፡ LIFE’S LIKE THAT AND OTHER STORIES በሚል ርእስ ለንባብ የበቃው ባለ 44 ገፆች መፅሃፍ ለሀገር ውስጥ ገበያ በ25 ብር፣ ለውጭ ሀገራት 1.33 ዶላር…
Rate this item
(2 votes)
የግጥም በጃዝ የግጥም እና የሙዚቃ ዝግጅት የፊታችን ረቡዕ ከቀኑ 11፡30 እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ በራስ ሆቴል ትልቁ አዳራሽ የሚቀርበው 19ኛ ወርሀዊ ዝግጅት የመግቢያ ዋጋ በሰው 50 ብር ነው፡፡አርቲስት ሜሮን ጌትነት መድረኩን በምትመራበት ዝግጅት ላይ አቶ አብዱ አሊጅራ ዲስኩር የሚያቀርቡ ሲሆን አርቲስት…