ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የፊልም ባለሙያዋ ሊንድሴይ ሎሃን በዓል ባህርይዋ ሳቢያ ህይወቷ ሊቃወስ እንደሚችል ተገለፀ፡፡ የፊልም ተዋናይዋ በየቀኑ ሁለት ሊትር ቮድካ በመጠጣት መረን ለቃለች ያለው ቲኤምዜድ፤ ድረገፅ ወደ አዕምሮ ህክምና ተቋም መግባት እንደሚያስፈልጋት ገልጿል፡፡ ባለፈው ሳምንት በኒውዮርክ በሚገኝ የምሽት ክለብ ሰው ደብድባለች ተብላ በቁጥጥር…
Read 5477 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
50 ሴንት “ስትሪት ኪንግ ዘ ኢሞርታል” የተባለ አዲስ አልበሙን በመስራት ላይ እንደሚገኝ ኤምቲቪ ኒውስ ገለፀ፡፡ አልበሙ በ2003 ዓ.ም የወጣውን የመጀመርያ አልበሙን “ጌት ሪች ኦር ዳይ ትራይንግ” 10ኛ ዓመት ለማክበር ያዘጋጀው ነው፡፡ በዚህ አዲስ አልበም ስራው ላይ ራፐር ኤሚነም አስተያየት በመስጠት…
Read 6652 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የዓለማችንን 25 ከፍተኛ ተከፋይ ሙዚቀኞች ደረጃን የቀድሞው ራፕር፤ የሙዚቃ አሳታሚ ባለቤት እና ነጋዴ ዶ/ር ድሬ በአንደኛ ደረጃ እንደሚመራው ፎርብስ መፅሄት አስታወቀ፡፡ ዶ/ር ድሬ በ2012 በከፍተኛ ክፍያ አንደኛ ሊሆን የበቃው 100 ሚሊዮን ዶላር ገቢ በማግኘት ሲሆን “ቢትስባይድሬ” በተባለ የጆሮ ማዳመጫ ምርቱ…
Read 3484 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በዘንድሮ የሆሊውድ ፊልሞች ገቢ በበዓላት ሰሞን ከፍተኛ መሟሟቅ እያሳየ ሲሆን እስከ 11 ቢሊዮን ዶላር ገቢ በማስመዝገብ አዲስ ክብረወሰን ሊመዘገብበት ይችላል ተባለ፡፡ ሰሞኑን ከተከበረው የ”ታንክስጊቪንግ” በዓል ጋር በተገናኘ የቦክስ ኦፊስ የአሜሪካ በታሪክ ከፍተኛው ሪከርድ የሆነ የ290 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መመዝገቡን “ዘ…
Read 3439 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ በተለይ የአዲስ አበባን ታሪካዊ ስፍራዎች አመሠራረት በመዘገብ የሚታወቀው ጋዜጠኛ ብርሃኑ ሰሙ፤ በከተማው አስተዳደር ተሸለመ፡፡ አዲስ አበባ የተመሠረተችበት 125ኛ ዓመት ክብረበአል ሲጠቃለል ጋዜጠኛውን ለሽልማት ያበቁት ስለ ከተማዋ ታሪካዊ ዳራዎች ያደረጋቸው ጥናቶችና ያጠናቀራቸው ጽሑፎች እንዲሁም ያሰባሰባቸው የፎቶግራፍ መረጃዎች…
Read 4578 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ሮማን የወረረ ጀግና” በሚል ርዕስ ባለፈው ዓመት በትዕኩ ባህታ ተተርጉሞ ለንባብ የበቃው መፅሃፍ ነገ ከቀኑ በ8 ሰዓት በብሄራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ ውይይት እንደሚደረግበት ሚዩዚክ ሜይዴይ አስታወቀ፡፡ ውይይቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ መምህር አቶ ሰለሞን ተሰማ ይመሩታል፡፡
Read 4860 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና