ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት በ63 ዓመቷ በካንሰር ህመም ህይወቷ ያለፈው ዶና ሰመር ከሞተች በኋላ በሳምንት ውስጥ እስከ 50ሺ የአልበሞቿን ቅጂዎች በመሸጥ በገበያው ማንሰራራቷን ቢልቦርድ አስታወቀ፡፡ በ1970ዎቹ እና 80 ዎቹ የዲስኮ ንግስት ለመባል የበቃችው እና የሴት ሙዚቀኞች ፈርቀዳጅነቷ የሚወሳላት ዶና በሙያው በቆይችባቸው 43…
Rate this item
(4 votes)
ይዚና ካናዬ ዌስት ባለፈው ሰኞ ለንደን ውስጥ በሚገኘው የኦ2 ስታድዬም ባቀረቡት ኮንሰርት በሙዚቃቸው ለራፕ ንግስና እንደተሟገቱ ዘ ሚረር ዘገበ፡፡ ሁለቱ ራፕሮች አምና ባወጡት የጋራ አልበማቸው “ዎች ዘ ትሮን” የተሰየመ የኮንሰርት ዝግጅታቸው በመላው አውሮፓ በመዘዋወር ለ5 ሳምንታት ያቀርባሉ፡፡ የመጀመርያ ዝግጅታቸውን ባለፈው…
Rate this item
(0 votes)
በመላው ዓለም ለእይታ ከበቃ ሳምንት የሆነው የሳቻ ባሮን ኮሜዲ ‹ዘ ዲክታተር› በገቢ ባይሳካለትም በአስቂኝ ትእይንቶቹ እና በአወዛጋቢ ጭብጡ አነጋጋሪ መሆኑን ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር አወሳ፡፡ ዘ ዲክታተር በቀድሞው የሊቢያ መሪ ሙአመር ጋዳፊና በኢራቁ ሳዳም ሁሴን ባህርያት ላይ ተመስርቶ የተሰራ ሲሆን በልቦለድ…
Rate this item
(1 Vote)
ለየት ባለ የአፃፃፍ ስልቱ የሚታወቀው ደራሲ አዳም ረታ ሰባተኛ የልቦለድ መጽሐፉን ሰሞኑን ለንባብ ያበቃ ሲሆን፤ በቅርቡ ሌላ የረዥም ልብወለድ መፅሐፍ እንደሚያሳትም ታውቋል፡፡ “ሕማማትና በገና” የተሰኘው አዲሱ የአጭር ልብወለዶች መድበል አስራ ሦስት ታሪኮችን አካትቷል፡፡ በ240 ገፆች የተቀነበበው መድበሉ፤ በ39 ብር እየተሸጠ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፉት አመታት ከሽልማት ጋር በተያያዘ ውዝግብ ታጅቦ ሲካሄድ የነበረው “ወይዘሪት ኢትዮጵያ” የቁንጅና ውድድር ዛሬ ይካሄዳል፡፡ ኢትዮጵያን ቪሌጅ ያዘጋጀው የቁንጅና ውድድር ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ጀምሮ በአዲሱ የራዲሰን ብሉ ሆቴል የሚካሄድ ሲሆን ከሐረር፣ ከአዲስ አበባ፣ ከኦሮሚያ፣ ከጋምቤላና ከትግራይ ክልሎች የመጡ ቆነጃጅት…
Rate this item
(1 Vote)
የደራሲ ገበየሁ አየለ ልቦለድ ሥራ የሆነው “ዕንባና ሳቅ” ልቦለድ መጽሐፍ ከሃያ አንድ ዓመት በኋላ በድጋሚ ታትሞ ለንባብ በቃ፡፡ ሦስት ሺህ ቅጂ የታተመው መጽሐፍ 221 ገፆች ያሉት ሲሆን ዋጋው 39 ብር ነው፡፡ ይኸው መጽሐፍ ከጥቂት ዓመታት በፊት ሬዲዮ ፋና ይባል በነበረው…

Follow us on twitter

Due to an error, potentially a timed-out connection to Twitter, this user's tweets are unable to be displayed.