ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
በዲያቆን ዳንኤል ክብረት በተደረሰው ”ጠጠሮቹ እና ሌሎችም ወጐች” የተሰኘ መፅሃፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት እስከ 11 ሰዓት በብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ ውይይት እንደሚካሄድ ሚዩዚክ ሜይዴይ አስታወቀ፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ በማቅረብ የሚመሩት ሃያሲና ወግ ፀሐፊ መስፍን ሃብተማርያም ናቸው፡፡
Rate this item
(0 votes)
ከትላንት በስቲያ በመላው ዓለም የተከበረውን የቫለንታይን (የፍቅረኞች ቀን) አስመልክቶ ነገ ከጧቱ ሦስት ሰዓት እስከ ቀኑ 10 ሰዓት በጃንሜዳ ፍቅረኛን በጀርባ አዝሎ ውድድር እንደሚያካሂድ “ኪዩፒድ” የማስታወቂያ ሥራ አስታወቀ፡፡ ውድድሩ ከ18 አመት በላይ የሆኑ ጥንዶች ብቻ እንደሚሳተፉ ታውቋል፡፡ ኪዩፒድ ከአዲስ አበባ አስተዳደር…
Saturday, 16 February 2013 13:50

“Eyes and Mist” ዛሬ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
ተስፋ በተጣለበት ፓን አፍሪካዊ ፀሐፊ ታሪኩ አባስ እቴነሽ የተፃፈው “Eyes and Mist” ኤክስፐርመንታል ረዥም ልቦለድ ዛሬ ምሽት በጁፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል እንደሚመረቅ አፍሪቅያህ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን አስታወቀ፡፡ ልብወለዱ ጭብጡን በወቅቱ ተጨባጭ እውነታ ላይ በማድረግ በእንግሊዝኛ የተፃፈ እንደሆነ ታውቋል፡፡ በምረቃው ላይ በአዲስ አበባ…
Saturday, 16 February 2013 13:45

“ፍትሕን በራሴ” ለንባብ በቃ

Written by
Rate this item
(6 votes)
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተውና በሊዛ ተሾመ የተደረሰው “ፍትህን በራሴ” ረዥም ልቦለድ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ 248 ገፅ ያለው መፅሐፍ በሀገር ወስጥ 40.50 ብር፣ በውጭ ሀገራት ደግሞ 10 ዶላር እየተሸጠ ሲሆን ደሪሲዋ መታሰቢያቱን ለወሲብ ጥቃት ተጎጂዎች አድርጋለች፡፡ መፅሐፉ በኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት ማተሚያ…
Rate this item
(1 Vote)
አሁን በህይወት በሌሉት ታዋቂው ገጣሚ ዮሐንስ አድማሱ የተዘጋጀው “የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ አጭር የሕይወቱና የጽሑፉ ታሪክ” የተሰኘ መጽሐፍ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጻሕፍት ዝግጅት ተቋም የፊታችን ረቡዕ በ10፡30 በብሔራዊ ቴአትር እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ መጽሐፉን የገጣሚ ዮሐንስ አድማሱ ወንድም የሆኑትና ባለፈው ሳምንት ሕይወታቸው…
Rate this item
(1 Vote)
የሩሲያዊው ሐኪምና ደራሲ የአንቶን ቼሆቭ 153ኛ የልደት በዓል የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በፑሽኪን አዳራሽ በሙዚቃ ዝግጅት እንደሚከበር የሩስያ የሳይንስና የባህል ማዕከል አስታወቀ፡፡ በዕለቱ የሩስያ የፒያኖ እና የኦፔራ ሙዚቀኞች ናታሊያ ኮርሹኖቫ እና አሌክሲ ፓርፌኖቭ ሥራዎቻቸውን ለታዳሚው ያቀርባሉ ተብሏል፡፡“ሥነፅሁፍ ውሽማዬ…