ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በሻሸመኔ ከተማ እና አካባቢዋ ኪነጥበባት አፍቃሪዎች የተቋቋመው “ከአድማስ ፊት” የኪነጥበብ ማህበር 43ኛ ወርሃዊ ዝግጅቱን እና የተመሰረበትን አምስተኛ አመት እንደሚያከብር አስታወቀ፡፡ ነገ ከሰዓት በኋላ በከተማዋ ሁለገብ አዳራሽ በማህበሩ አባላት እና የአካባቢው ማህበረሰብ በተጨማሪ አርቲስት ሜሮን ጌትነት እና አርቲስት ዘላለም ኩራባቸው በክብር…
Rate this item
(25 votes)
በየዓመቱ አዳዲስ የሥነ ጽሑፍ ሥራዎቹን የሚያስነብበን ታዋቂው ወጣት ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ፣ ዘንድሮም “ክቡር ድንጋይ” የተሰኘ ረጅም ልቦለድ ለንባብ አቀረበ፡፡ ባለ 200 ገፁ መጽሐፍ ለገበያ የቀረበው በ45 ብር ነው፡፡ ደራሲው ከዚህ ቀደም በ100ሺ ቅጂዎች የተቸበቸበለትን ዴርቶጋዳን ጨምሮ ራማቶሐራና ተከርቸም ሌሎች የረዥም…
Rate this item
(1 Vote)
ነዋሪነቱ በሰሜን አሜሪካ በሆነው ገጣሚ ሳምሶን ይርሳው ጌትነት የተጻፈው ምልክት የተሰኘ የግጥም መድበል የገጣሚው ቤተሰቦችና የጥበብ አፍቃሪዎች በተገኙበት ትናንት በብሄራዊ ቤተ መዛግብት አዳራሽ ተመረቀ፡፡ከዚህ በፊት በአሜሪካ የተመረቀው የግጥም መድበሉ 100 ገጾች ያሉት ሲሆን፣ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥኑ ግጥሞች ተካተውበታል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
በታዋቂ የካርቱን ኮሚክ መፅሃፍት ላይ በሚገኙ ጀብደኛ ገፀባህርዮች ላይ ተመስርተው በድጋሚ የተሰሩ እና በተከታታይ ክፍሎች ለእይታ የበቁ የሱፕር ሂሮ ፊልሞች የ21ኛው ክፍለዘመን የሆሊውድ ፋሽን መሆናቸውን ዴይሊ ቴሌግራፍ አስታወቀ፡፡ በተወዳጅነት እና በገበያው ስኬታማ እየሆኑ የመጡት የሱፐር ሂሮ ፊልሞች ባለፈው ዓመት በመላው…
Rate this item
(0 votes)
የአቫታር ፊልም ዲያሬክተር ጀምስ ካሜሮን እና የሚያከፋፍለው ኩባንያ “20 ሴንቸሪ ፎክስ” በኮፒራይት ጥሰት ለአራተኛ ጊዜ መከሰሳቸውን የዲጂታል ስፓይ ዘገባ አስታወቀ፡፡ በፊልሙ ላይ የሚታዩት የሌላ ዓለም ፍጡራን የሆኑ ገፀባህርያት “ከእኔ በተወሰዱ የጥበብ ሥራዎች የተሰሩ ናቸው” ያለው ዊልያም ሮጀር ዲን የተባለ እንግሊዛዊ…
Rate this item
(2 votes)
በቅርቡ “ላይፍ ሃፕንስ” የተባለ አዲስ አልበም በእስራኤል ለገበያ ያበቃችው ቤተእስራኤላዊቷ ድምፃዊት ኤስተር ራዳ፤ በእስራኤል የሙዚቃ ኢንዱስትሪ መድመቅ ጀምራለች ተባለ፡፡ የኤስተር ራዳ አዲስ አልበም አርቲስቷ ኢትዮጵያዊ የዘር ግንዷን ሙሉ ለሙሉ የገለፀችበት ነው ያለው “ኒውስፖይንት አፍሪካ” ፤ “ላይፍ ሃፕንስ” በተባለው ዘፈኗ ዋሽንትና…