ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዓለምአቀፍ የሐረር ቀን ነገ በሐረር ኢማም አህመድ ስታዲየም መከበር እንደሚጀምር የሐረሪ ብሔራዊ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ ወይዘሪት ሃሰነት አቡበከር በተለይ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ በዋናነነት ነገ የሚከፈተው ዝግጅት እስከ ሐምሌ 24 የሚቆይ ሲሆን አምስቱ የምስራቅ ኢትዮጵያ አጐራባች…
Read 741 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ፀሐፌ ተውኔት እና ጋዜጠኛ ዘካርያስ ብርሃኑ የፃፈውና አርቲስት ዘውዱ አበጋዝ ያዘጋጀው “የበዓል እንግዶች“ ትያትር ነገ ከሰዓት በኋላ በሐገር ፍቅር ትያትር ቤት ይመረቃል፡፡ ዘወትር እሁድ ከቀኑ 8፡30 ለተመልካች በሚቀርበው ትያትር ላይ ሃና ተረፈ፣ ተስፋ ብርሃኔ፣ ዮናስ ጌታቸው፣ ትዕግስት ግርማ፣ ሸዊት ከበደ…
Read 705 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሻሸመኔ ኪነጥበባት አፍቃሪዎች የተቋቋመው ከአድማስ ፊት የሥነጽሑፍ ማህበር ወርሃዊ ኪነጥበባዊ ዝግጅቱን ነገ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ የዝግጅቱ አስተባባሪ ጋዜጠኛ ዳንኤል ሰሎሞን ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ ነገ ከቀኑ 9 ሰዓት በሻሸመኔ የባህል አዳራሽ በመገኘት ልምዳቸውን የሚያጋሩት “የሰው ለሰው” ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ እናት እና ልጅ…
Read 560 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 07 July 2012 11:22
“ያልተነገረለት የሐገር ባለውለታ” ነገ ይመረቃል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
የቦክሰኛ በቀለ አለሙ (ጋንች) ሕይወት ዙሪያ የተፃፈው “ያልተነገረለት የሀገር ባለውለታ” መጽሐፍ ነገ ከቀኑ 8፡30 አትክልት ተራ አካባቢ በሚገኘው ሃይካን ሆቴል ይመረቃል፡፡ በወይዘሮ ይድነቃቸው አሰፋ የተዘጋጀው ባለ 243 ገጽ መጽሐፍ፤ ባለ ስድስት ክፍል ሲሆን ዋጋውም ለሐገር ውስጥ 40 ብር፣ ለውጭ ሀገራት…
Read 647 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሜሮን ጌትነት ደርሳው ከቶማስ በየነ እና ዮሐንስ ገብረአብ ጋር ያዘጋጁት “ያልተከፈለበት” የ98 ደቂቃ ሮማንቲክ ድራማ ፊልም፤ ሰኞ ምሽት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር አዳራሽ ይመረቃል፡፡ ትዳርና ተግዳሮቱ ላይ በተሰራው ፊልም ላይ ሕሊና ሲሳይ፣ ሰሎሞን ቦጋለ፣ ሜሮን ጌትነት እና ሌሎች ተውነውበታል፡፡
Read 857 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ደራሲ አስቻለው ከበደ በቱርክ ፔን ሴንተር በተዘጋጀ የሥነጽሑፍ ውድድር አሸነፈ፡፡ ደራሲው በአጭር ልቦለድ ዘርፍ ለሽልማት የበቃው በTurkish PEN Translation & Linguistic Rights Committee እና የኢትዮጵያ ፔን ቦርድ ምርምር የተለያዩ ለውድድር የቀረቡ የሥነ ፅሁፍ ሥራዎች ላይ ጥናት ካደረጉ በኋላ እንደሆነ ታውቋል፡፡
Read 769 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና