ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የሠዓሊ ዳንኤል ታዬ ሥዕሎች ዛሬ እንደሚሸጡ የአርቲስቱ ስቱዲዮ አስታወቀ። ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ለ6 ሰዓታት ብቻ የሚዘልቀው ሽያጭ፤አርቲስቱ ያሳለፈውን የጥበብ ጉዞ የሚያስቃኝበት እንደሆነ ተገልጿል፡፡ ስዕሎቹ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል አካባቢ በሚገኘው የዳንኤል ታዬ ስቱዲዮ በቀላል ዋጋ መቸብቸባቸው የጥበቡን ዋጋ ያሳንሰዋል ሲሉ…
Saturday, 26 October 2013 14:19

“ሀ-ሞት”

Written by
Rate this item
(0 votes)
የግጥም መድበል ለንባብ በቃበገጣሚ ሄኖክ ሥጦታው የተፃፉ ግጥሞች የተሰባሰቡበት “ሀ-ሞት” የተሰኘ የግጥም መድበል ለንባብ በቃ፡፡ 78 ገፆች ያሉት መጽሐፉ፤ ለሀገር ውስጥ በ25 ብር ለውጭ ሀገራት ደግሞ በ15 ዶላር እየተሸጠ ነው፡፡ ሄኖክ ከአሁን ቀደም “ነቁጥ” የሚል የግጥም መጽሐፍ ማሳተሙ ይታወሳል፡፡
Rate this item
(0 votes)
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት፣ የሰሜን ሸዋ ዞን፡ የቱሪዝም መስሕቦች ማጣቀሻ ዳይሬክተሪ አሳተመ፡፡ ከሐገሬ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ጋር በመተባበር ዞኑ ያሳተመው ዳይሬክተሪ፤ የአካባቢውን ተፈጥሯዊና ታሪካዊ መስሕቦች ዝርዝር የሚያካትት ነው፡፡ በአማርኛ ብቻ የተዘጋጀው ዳይሬክተሪው፤ የእንግሊዝኛና ፈረንሳይኛ ቅጂ በቅርቡ እንደሚዘጋጅለት ለማወቅ ተችሏል፡፡ ዞኑ ከያዛቸው…
Rate this item
(4 votes)
የኮሜዲያን አስረስ በቀለ የሕፃናት መጽሐፍ ተመረቀ “በፍቅር ላይ ሾተላይ” እና “የተወጋ ልብ” የተሰኙ ሁለት መጻሕፍት ነገ ከጧቱ 2፡30 በብሔራዊ ትያትር እንደሚመረቁ ዳኒ ሮጐ የማስታወቂያና ፊልም ፕሮዳክሽን አስታወቀ፡፡ በደራሲ ትክክል ገና የተፃፉት ሁለት የረዥም ልቦለድ መጻሕፍት በ2004 እና በ2005 የታተሙ ናቸው።…
Rate this item
(0 votes)
የደራሲና ዳይሬክተር ሱራፌል ኪዳኔ “ፍቅሬን ያያችሁ” ፊልም የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት በብሔራዊ ትያትር እንደሚመረቅ ወርቅ ሚዲያ ፕሮዳክሽን አስታወቀ፡፡ ለመሥራት አንድ ዓመት በፈጀው ፊልም መሐመድ ሚፍታ፣ ሩት አርአያ፣ እንግዳሰው ሀብቴና ሌሎችም ተውነዋል፡፡
Rate this item
(0 votes)
በሠዓሊ ኤልያስ ሥሜ የተዘጋጁ የሥዕል ሥራዎች የሚቀርቡበት “የተወጠረ ገመድ” የሥዕል ዐውደርእይ ዛሬ በብሪቲሽ ካውንስል የሚከፈት ሲሆን አውደርዕዩ በጎተ ኢንስቲቲዩት፣ በአሊያንስ ኢትዮፍራንሴና በጣሊያን የባሕል ተቋም እንደሚቀርብም ታውቋል። የስዕል አውደርዕዩ በመስከረም አሰግድ ኩሬተርነት የሚቀርብ ነው፡፡ ሰዓሊ ኤልያስ ሥሜ ካሁን ቀደም በግሉ ዘጠኝ…