ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በሠዓሊ ኤልያስ ሥሜ የተዘጋጁ የሥዕል ሥራዎች የሚቀርቡበት “የተወጠረ ገመድ” የሥዕል ዐውደርእይ ዛሬ በብሪቲሽ ካውንስል የሚከፈት ሲሆን አውደርዕዩ በጎተ ኢንስቲቲዩት፣ በአሊያንስ ኢትዮፍራንሴና በጣሊያን የባሕል ተቋም እንደሚቀርብም ታውቋል። የስዕል አውደርዕዩ በመስከረም አሰግድ ኩሬተርነት የሚቀርብ ነው፡፡ ሰዓሊ ኤልያስ ሥሜ ካሁን ቀደም በግሉ ዘጠኝ…
Rate this item
(2 votes)
የሴቶችን አቅም ለማሳደግ ያለሙ ዝግጅቶች በሸገር ኤፍኤም እንዲሁም በአማራ ክልል ሦስት ኤፍኤሞች እያቀረበ ያለው “የኛ” የሬዲዮ ፕሮግራም፤ ዛሬ በባሕርዳር ስቴዲየም የሙዚቃ ድግስ ያቀርባል፡፡ ከቀኑ ሰባት ሰአት ጀምሮ በባሕርዳር ስቴዲየም ለሕዝብ በነፃ የሚቀርበው የሙዚቃ ድግስ በዋነኛነት በልጃገረዶቹ የሙዚቃ ቡድን ይደምቃል፡፡ የልጆገረዶቹ…
Rate this item
(1 Vote)
ሃያ ሰባተኛው ግጥም በጃዝ በመጪው ረቡዕ ምሽት እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ አስታወቁ። በራስ ሆቴል አዳራሽ በሚቀርበው ዝግጅት ገጣሚ ነቢይ መኮንንን ጨምሮ ምንተስኖት ማሞ፣ በረከት በላይነህ፣ ባየልኝ አያሌውና ምስራቅ ተረፈ ግጥሞቻቸውን ሲያነቡ፤ ሀብታሙ ስዩም ወግ፣ ዶ/ር አሉላ ፓንክረስት ዲስኩር ያቀርባሉ ተብሏል፡፡ 
Rate this item
(2 votes)
ቀደም ሲል ለንባብ የበቃው “በአራጣ የተያዘ ጭን” የተሰኘ የአጭር ልብወለድ መድበል፣ እንደገና ታትሞ ለገበያ ቀረበ፡፡ 19 አጫጭር ልብወለዶችን የያዘው መጽሐፍ የዮፍታሔ ካሳ ድርሰት ሲሆን፣ ተወዳጅነት በማግኘቱ ሁለተኛ ዙር 10ሺ ኮፒ እንደታተመ ተነግሯል፡፡ የመጀመሪያው እትም 5ሺ ኮፒ እንደነበር ይታወሳል፡፡ በ233 ገጽ…
Rate this item
(0 votes)
በቀሲስ ሰሎሞን ሙሉጌታ የተዘጋጁ አስራ ሦስት የልጆች መጻሕፍት ዛሬ በካፒታል ሆቴል እንደሚመረቁ አዘጋጁ አስታወቁ፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን አስተምሕሮ መሠረት የተዘጋጁት መጻሕፍት ከሙዓለ ሕጻናት እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተዘጋጁ ናቸው። ከመጻሕፍቱ ሽያጭ የሚገኘው ገቢ ለበጐ አድራጐት ይውላል ተብሏል፡፡
Rate this item
(38 votes)
“ወረፋ” እና “የጋብቻ ችግሮችና መፍት ሔዎቻቸው” ተመረቁበመምህር ታዴዎስ ግርማ የተዘጋጀው “የጋብቻ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው” መጽሐፍ ባለፈው ረቡዕ ምሽት በቅድስት ሥላሴ ደብር ተመረቀ፡፡ “አማኑኤል ናና” በሚለው መዝሙሩ ይበልጥ የሚታወቀው የነገረመለኮት ምሩቅ መምሕር ታዴዎስ ግርማ፣ ያሁኑን ጨምሮ ሦስት መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል፡፡ በምረቃው እለት…