ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“The Five Love Languages” በሚል በጋሪ ቻፕማን የተፃፈው መፅሀፍ “አምስቱ የፍቅር ቋንቋዎች” በሚል በቢኒያም አለማየሁ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ሰሞኑን ለአንባቢያን ቀረበ፡፡ በ172 ገፆች የተቀነበበውና በ14 ምዕራፎች የተከፋፈለው መፅሀፉ፣ የመቀበልና የማድነቅ አባባሎች፣ የፍቅርና ስጦታ፣ ፍቅረኛን ማገልገል፣ ጥሩ የፍቅር ጊዜ እና አካላዊ…
Read 10039 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“The Magic of thinking big” በሚል በዶክተር ዴቪድ ሺዋርትዝ የተፃፈው መፅሀፍ በጋዜጠኛ ሱራፌል ግርማ “በትልቁ የማሰብ ሀይል” በሚል ተተርጉሞ በያዝነው ሳምንት ለንባብ በቅቷል፡፡ 176 ገፆች ያሉት መፅሀፉ፣ እንዴት ከፍ አድርጐ ማሰብ እንደሚቻል፣ ታላቅ አስተሳሰብ በማንኛውም መንገድ አዋጭ ስለመሆኑ፣ ሰዎች ስኬታማ…
Read 12582 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“የሸገር ወጐች” ለአምስተኛ ጊዜ ታተመየገጣሚ ታየች ወልደማርያምን የግጥም ስብስቦች የያዘው “ልትፋው ብዕሬን” የተሰኘ የግጥም መድበል ሰሞኑን ለንባብ የቀረበ ሲሆን ነገ ከጠዋቱ 3 ሰዓት በሐገር ፍቅር ቲያትር ቤት ይመረቃል ተብሏል፡፡ በ108 ገፆች የተቀነበበው መፅሃፉ፤ በ30 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡ በሌላ በኩል በጋዜጠኛ…
Read 1284 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በግርማ ባልቻ ተፅፎ የተዘጋጀውና “ናይልና ግብፅ ኢኮኖሚያዊ ይዞታ፤ ከትላንት እስከ ዛሬ” የተሰኘው መፅሀፍ ባለፈው ሳምንት ለንባብ በቃ፡፡ በ138 ገፆች የተዘጋጀው መፅሀፉ፤ በናይልና በግብፅ አጠቃላይ ውዝግቦችና አሁን ግብፅና ኢትዮጵያ በወንዙ ዙሪያ ስላላቸው ግንኙነቶች እንዲሁም የአባይንና የግብፅን ኢኮኖሚያዊ ትስስር እና ተያያዥ ጉዳዮችን…
Read 1078 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሰዓሊ ስዩም አያሌው የተሳሉ 27 ስዕሎች የተካተቱበትና “ጥልቅ ስሜትና እውነታ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው የስዕል ኤግዚቢሽን፤ ባለፈው ሳምንት በጋለሪ ቶሞካ የተከፈተ ሲሆን ለአንድ ወር ተኩል ለተመልካች ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ታውቋል፡፡ የስዕል ኤግዚቢሽኑ፤ በዋናነት በዝቅተኛው የህብረተሰቡ እውነታዎች ላይ እንደሚያተኩር የጠቆሙት ሰዓሊው፤ በተለይም…
Read 953 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በግርማ ባልቻ ተፅፎ የተዘጋጀውና “ናይልና ግብፅ ኢኮኖሚያዊ ይዞታ፤ ከትላንት እስከ ዛሬ” የተሰኘው መፅሀፍ ሰሞኑን አንባቢዎች እጅ ደርሷል፡፡ በ138 ገፆች የተዘጋጀው መፅሀፉ፤ በናይልና በግብፅ አጠቃላይ ውዝግቦችና አሁን ግብፅና ኢትዮጵያ በወንዙ ዙሪያ ስላላቸው ግንኙነቶች እንዲሁም የአባይንና የግብፅን ኢኮኖሚያዊ ትስስር እና ተያያዥ ጉዳዮችን…
Read 1746 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና