ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የኢራን ኢምባሲ የባህል ክፍል የሚዘጋጀው አመታዊው የኢራን የፊልም ፌስቲቫል ካለፈው ሰኞ ጀምሮ በብሄራዊ ትያትር ተካሄደ፡፡ የኢራንን እስላማዊ አብዮት 35ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የተከናወነው ይህ የፊልም ፌስቲቫል፣ የሁለቱን አገራት ባህላዊ ግንኙነት የማጠናከርና የኢራን የፊልም ኢንዱስትሪ የደረሰበትን ደረጃ የማስተዋወቅ አላማ እንዳለው…
Rate this item
(2 votes)
በሲኒማው ዘርፍ አስተዋጽኦ ለማድረግና ለፊልም ተመልካቹ የፊልሞችን ተደራሽነት ለማስፋት እየሠራ እንደሆነ የገለፀው ባታ ሪል እስቴት፤በ22 ማዞሪያ አካባቢ ባስገነባው “ባታ ኮምኘሌክስ” ህንጻ ላይ ዘመናዊ ሲኒማ ቤት እንደሚከፍት አስታወቀ፡፡ በመዲናችን የፊልም ማሣያ ሲኒማ ቤት እጥረት እንዳለ ተገንዝቤያለሁ ያለው ድርጅቱ፤ክፍተቱን ለመሙላት በቅርቡ “አቤል…
Rate this item
(1 Vote)
በሙሉጌታ ቢያዝን የተሰናዳው ባለ “ሚኒስከርቷ” የሥነ ግጥምና አጫጭር ታሪኮች ስብስብ የተሰኘ መድበል ታትሞ ሰሞኑን ለገበያ ቀረበ፡፡ በ83 ገፆች የተቀነበበው መፅሃፉ ግጥሞችንና ታሪኮችን ያካተተ ሲሆን በ25 ብር እየተሸጠ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡
Rate this item
(3 votes)
ደራሲ መስፍን ኃ/ማርያም ይዘከራል “በመፃህፍት የዋጋ ተመንና ዋጋ የመፋቅ ጉዳይ” ላይ ከአከፋፋዮችና አዟሪዎች እንዲሁም ከባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ በብሄራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመፃህፍት አዳራሽ ምክክር እንደሚደረግ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ገለፀ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የመፅሃፍ ዋጋ በህትመቱ ላይ ከተገለፀው ውጪ በተለያዩ መንገዶች እየተፋቀና…
Rate this item
(0 votes)
የሚውዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ መሥራች የነበረው የአርቲስት ሽመልስ አራርሶን የህይወት ታሪክ የሚዘክረው ፊልም የፊታችን ሐሙስ በጣይቱ ሆቴል ጃዝ አምባ አዳራሽ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በሚካሄድ ስነ ስርዓት ይመረቃል፡፡ የአርቲስቱን 7ኛ የሙት ዓመት መታሠቢያ ምክንያት በማድረግ በቁም ነገር ሚዲያ ስቱዲዮ የተዘጋጀው ዘጋቢ…
Rate this item
(2 votes)
“ድብቆቹ ህገ-ደንቦች! የጽዮናውያን አለሙን የመቆጣጠር እቅድ ሰነድ” የተሰኘውና በግደይ ገ/ኪዳን የተዘጋጀው መጽሃፍ ሁለተኛ ጥራዝ ለገበያ ቀረበ፡፡ ደራሲው ከዚህ ቀደም 24 ህገ ደንቦች የያዘውን የመጽሃፉን የመጀመሪያ ክፍል ለአንባቢያን ያቀረበ ሲሆን በዚህኛው የመጽሃፉ ክፍል ስለ ህገ-ደንቦች ታሪካዊ አመጣጥ እንዲሁም ህገ-ደንቦች እውነተኛ ናቸው፣…