ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በአብርሃም ግዛው ኢንተርቴመንትና የፕሬስ ስራዎች ድርጅት የተሰናዳው “ኢትዮጵያዊት” የተሰኘ የፋሽን ትርኢት ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ ከኤድናሞል ወረድ ብሎ በሚገኘው “ዘ ባንክ ላይፍ ስታይል ላውንጅ” ይካሄዳል፡፡በእለቱም በርካታ ስመጥርና እውቅ ዲዛይነሮች እና ሞዴሎች ይሳተፋሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ከፋሽን ትርኢቱ በተጨማሪም በጦርነቱ ለተጎዱና…
Rate this item
(2 votes)
ጦቢያ ግጥም በጃዝ “ወደ ቤት ወደ ሀገር ቤት አንድ እንጀራ ለጎረቤት” በሚል መርህ፣ በነገው ዕለት በጊዮን ሆቴል “ግሮቭ ጋርደን ዎክ” ልዩ የቤተሰብ ቀን ፌስቲቫል ማዘጋጀቱን ገለጹ።ፌስቲቫሉ በተለይም ከተለያዩ ዓለማት ወደ እናት ሀገራቸው የሚገቡ እንግዶችን የመቀበል ስነስርዓት ሲሆን ሁላችንም ሰንደቃችን ጥለት…
Rate this item
(1 Vote)
 በዲያስፖራው ደራሲ ዓለማየሁ ማሞ ከ15 ዓመት በፊት ተጽፎ ተወዳጅነትን ያተረፈው “መኖር አሜሪካ” መጽሐፍ፤ በድጋሚ ታትሞ ለንባብ በቃ። መጽሐፉ ተሻሽሎና በይዘት ዳብሮ በድጋሚ መታተሙን ደራሲ አለማየሁ ገልጸዋል። የብዙዎች ምኞትና ናፍቆት የሆነችውን አሜሪካንና የሀበሻን ውሎ የሚፈትሸውና በአዝናኝና አስቂኝ ታሪኮች የተሞላው መጽሐፉ፤ “ወደ…
Rate this item
(1 Vote)
የጥምቀት በዓል መዳረሻ ላይ ከሚካሄዱት የበዓል ፌስቲቫሎች አንዱ የሆነው “ግጥም በመሰንቆ” የኪነጥበብ ምሽት ነገ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በጎንደር ቴዎድሮስ አደባባይ በድምቀት ይካሄዳል። በአትሮኖስ ሚዲያና በጋዜጠኛ ትዕግስት ካሳ የሚዘጋጀው ይሄው የኪነጥበብ ምሽት ግጥም፣ ወግ፣ ሙዚቃ፣ ታሪክ፣ መነባንብና ሌሎች የጥበብ ስራዎች የሚቀርቡበት…
Rate this item
(1 Vote)
ጃዝ አምባ የሙዚቃ ት/ቤት ከፈንድቃ የባህል ማዕከልና ከጁብሊ ኢቨንትስ ጋር በመተባበር፣ “አዲሱ አድዋ” የተሰኘ የዘፈን ግጥም ውድድር ሊያካሂድ ነው። ውድድሩ ከ18-35 ዓመት የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ወጣቶች የሚሳተፉበትና በሰላም፣ በአንድነት፣ በፍቅርና በአብሮነት ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን ከየትም ያልተኮረጀና አዲስ ፈጠራ መሆን…
Rate this item
(0 votes)
የህብረት ለበጎ ኢትዮጵያውያን ድርጅት መስራቹ ባለ ቅን ልቡ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ የተወለደው የእለተ ገና ታህሳስ 29 ሲሆን የልደት በዓሉን በማስመልከት በዛሬው ዕለት ጥር 1/2014 ዓ/ም የልደት በአሉን አቅመ ደካሞችን ምሳ በማብላትና ለ10 ሰዎች በቋሚነት ስራ የመፍጠር ዕድል እና ለስራ ማስጀመሪያ…