ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በሙሉጌታ ቢያዝን የተሰናዳው ባለ “ሚኒስከርቷ” የሥነ ግጥምና አጫጭር ታሪኮች ስብስብ የተሰኘ መድበል ታትሞ ሰሞኑን ለገበያ ቀረበ፡፡ በ83 ገፆች የተቀነበበው መፅሃፉ ግጥሞችንና ታሪኮችን ያካተተ ሲሆን በ25 ብር እየተሸጠ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡
Rate this item
(3 votes)
ደራሲ መስፍን ኃ/ማርያም ይዘከራል “በመፃህፍት የዋጋ ተመንና ዋጋ የመፋቅ ጉዳይ” ላይ ከአከፋፋዮችና አዟሪዎች እንዲሁም ከባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ በብሄራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመፃህፍት አዳራሽ ምክክር እንደሚደረግ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ገለፀ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የመፅሃፍ ዋጋ በህትመቱ ላይ ከተገለፀው ውጪ በተለያዩ መንገዶች እየተፋቀና…
Rate this item
(0 votes)
የሚውዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ መሥራች የነበረው የአርቲስት ሽመልስ አራርሶን የህይወት ታሪክ የሚዘክረው ፊልም የፊታችን ሐሙስ በጣይቱ ሆቴል ጃዝ አምባ አዳራሽ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በሚካሄድ ስነ ስርዓት ይመረቃል፡፡ የአርቲስቱን 7ኛ የሙት ዓመት መታሠቢያ ምክንያት በማድረግ በቁም ነገር ሚዲያ ስቱዲዮ የተዘጋጀው ዘጋቢ…
Rate this item
(2 votes)
“ድብቆቹ ህገ-ደንቦች! የጽዮናውያን አለሙን የመቆጣጠር እቅድ ሰነድ” የተሰኘውና በግደይ ገ/ኪዳን የተዘጋጀው መጽሃፍ ሁለተኛ ጥራዝ ለገበያ ቀረበ፡፡ ደራሲው ከዚህ ቀደም 24 ህገ ደንቦች የያዘውን የመጽሃፉን የመጀመሪያ ክፍል ለአንባቢያን ያቀረበ ሲሆን በዚህኛው የመጽሃፉ ክፍል ስለ ህገ-ደንቦች ታሪካዊ አመጣጥ እንዲሁም ህገ-ደንቦች እውነተኛ ናቸው፣…
Rate this item
(0 votes)
የግጥም፣ የወግና የአጭር ልቦለድ ስብስቦች የተካተቱበት ‹‹ታሽጓል›› መጽሐፍ፣ ባለፈው ሳምንት አርብ በጎንደር ከተማ ‹‹ሲኒማ አዳራሽ›› የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ገዛኸኝ ፀጋው፣ በክብር እንግድነት በተገኙበት በይፋ መመረቁን በስፍራው የነበረው ሪፖርተራችን ዘግቧል፡፡ የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር የጎንደር ቅርንጫፍ ሰብሳቢ…
Monday, 27 January 2014 09:15

“ሪፍሌክሽንስ” ለንባብ በቃ

Written by
Rate this item
(3 votes)
በሮማን ተወልደብርሃን ገ/እግዚአብሄር የተጻፈው “ሪፍሌክሽንስ” የተሰኘ የእንግሊዝኛ ግጥሞችና የፎቶግራፎች ስብስብ መጽሃፍ ባለፈው አርብ በኢትዮጵያ ሆቴል ተመርቆ ለንባብ በቃ፡፡ ነዋሪነቷ በለንደን የሆነው ሮማን፤“የውስጣዊ ስሜቴ ነጸብራቆች ስብስብ ነው” ብላለች- መፅሃፉን። በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ 60 ግጥሞችና በመምህር ቶማስ ለማ የተነሱ 26 ፎቶግራፎችን…