ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በኤርትራዊው ሠዓሊ ሰለሞን ኣብርሓ የተዘጋጁ ሥዕሎች የሚቀርቡበት ያልታ የ“ዕይታ” የሥዕል አውደርዕይ ባለፈው ማክሰኞ በጣልያን የባህል ማዕከል የተከፈተ ሲሆን በነገው ዕለት እምደሚዘጋም ታውቋል፡፡ በኤርትራዊው ስደተኛ የተሳሉ በርካታ ሥእሎች የተካተቱበት አውደርዕይ ዓላማ “የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ህዝቦችን በማቀራረብ ወደ አንድነት ለማምጣት የበኩሌን አስተዋፅኦ…
Rate this item
(7 votes)
በአዲስ ጉዳይ መጽሔትና በድረ-ገፆች ላይ የተለያዩ መጣጥፎችንና ግጥሞችን በመፃፍ የሚታወቀው አሌክስ አብርሃም ፤“ዶ/ር አሸብርና ሌሎችም ታሪኮች” በሚል ያዘጋጀው የአጫጭር ልብወለዶች መድበል ባለፈው ሳምንት ለገበያ ቀረበ፡፡ ሃያ አምስት አጫጭር ልቦለዶችንና ታሪኮችን የያዘው መድበሉ፤237 ገፆች ያሉት ሲሆን በሊትማን መጽሐፍት አከፋፋይነት በ50.65 ብር…
Rate this item
(1 Vote)
በየሺወርቅ ወልዴ የተፃፈው እና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተው “የጠፋው ቤተሰብ” የተሰኘ ልብ ወለድ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሀፉ በውስጡ ሌሎች አጫጭር ታሪኮችና ግጥሞች የተካተቱበት ሲሆን ለደራሲዋ ሁለተኛ ስራዋ እንደሆነም ታውቋል፡፡ “የጠፋው ቤተሰብና ሌሎችም” መፅሐፍ 122 ገፆች ያሉት ሲሆን በ35 ብር ለገበያ…
Rate this item
(1 Vote)
አብርሃም ግዛው ኢንተርቴይመንትና ፕሬስ ሥራዎች ከኤሎሄ አርት ፕሬስ ጋር በመተባበር የሚያዘጋጁት “ስንቅ” መፅሔት ዛሬ ከቀኑ በ10 ሰዓት በኦካናዳ ሬስቶራንት እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ በኪነጥበብ ላይ አተኩሮ በየአሥራ አምስት ቀኑ እየታተመ የሚወጣው መጽሔቱ፤ባለፈው ቅዳሜ የመጀመሪያ ዕትሙን ለንባብ እንዳበቃ ታውቋል፡፡ “ስንቅ” መፅሔት ከወቅታዊ…
Rate this item
(0 votes)
ከለርስ ኦፍ ዘ ናይል ዓለም አቀፍ ፊልም ፌስቲቫል ባለፈው ሰኞ በብሄራዊ ቲያትር ለሁለተኛ ጊዜ የተከፈተ ሲሆን በዘንድሮ ፌስቲቫል ‹‹ሌንሶች ለአፍሪካ ህዳሴ›› በሚል መሪ ቃል ከመጋቢት 15- 22 የፊልም ስክሪኒግ እና ወርክሾፖች እንደሚካሄዱ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ብሉ ናይል የፊልምና ቴሌቭዥን አካዳሚ ከኢትዮጵያ…
Rate this item
(7 votes)
ከሁለት ዓመት በፊት የተጀመረው ለማረሚያ ቤቶች የሚውል መፃሕፍት ማሰባሰብ ዛሬ ይጀመራል፡፡ ለቀጣዮቹ 30 ቀናት በሚቆየው የመፃሕፍት ማሰባሰብ ሥራ መጽሐፍ መለገስ የሚፈልጉ ፈቃደኞች በተመረጡ ቦታዎች እንዲያስቀምጡ በጎ ፈቃደኛዋ ጥሪ አድርጋለ ች፡፡ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል፣ ብሄራዊ ቴአትር ጀርባ የሚገኘው ጃፋር መጽሐፍ መደብር፣…