ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
34ኛው ግጥም በጃዝ የፊታችን ረቡዕ ከ11፡30 ጀምሮ በራስ ሆቴል እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡ ገጣሚ ነቢይ መኮንን፣ አርቲስት ተፈሪ አለሙ፣ አርቲስት ግሩም ዘነበ፣ ገጣሚ በረከት በላይነህና ሌሎችም ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ ተብሏል፡፡ የመግቢያ ዋጋ በነፍስ ወከፍ 50 ብር ነው፡፡
Saturday, 10 May 2014 13:11

አዳዲስ መፃህፍት

Written by
Rate this item
(5 votes)
የመፅሃፉ ርዕስ - የግንኙነት ጥበብ ሥነ-ልቦናዊ ገፅታ ደራሲ - አለማየሁ ፀሃዬ የምረቃ ሥፍራ - የኢትዮጵያ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መፃህፍት ኤጀንሲ ሰዓት - ጠዋት 3፡30 * * *የመፅሃፉ ርዕስ - አቤቶ ኢያሱ፤ አነሳስና አወዳደቅ ደራሲ - አጥናፍሰገድ ይልማ የምረቃ ሥፍራ - ጣይቱ ሆቴል…
Rate this item
(2 votes)
በታዋቂዋ የክራር ተጫዋችና ድምጻዊት በአስናቀች ወርቁ የህይወት ታሪክ ዙሪያ የሚያጠነጥነውና ‘አስኒ’ የሚል ርዕስ ያለው ዘጋቢ ፊልም፣ ከትናንት በስቲያ በኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ-አሜሪካ ጉዳዮች የሲኒማ ጥናቶችና የአፍሪካ ጥናቶች ፕሮግራም ኢንስቲቲዩት ለመጀመሪያ ጊዜ ለእይታ በቃ፡፡ነዋሪነቷ በአሜሪካ በሆነው ራሄል ሳሙኤል ዳይሬክተርነት የተዘጋጀውና ሰርቶ ለማጠናቀቅ…
Rate this item
(1 Vote)
የአድዋ ድልን 118ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ “ዝክረ አድዋ” የኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል የፊታችን ሰኞ ከ11፡30 ጀምሮ በብሄራዊ ቴአትር እንደሚካሄድ “ኬር ኢቨንትስ እና ኮሙዩኒኬሽን” አስታወቀ፡፡ ፌስቲቫሉ ለሶስተኛ ጊዜ የሚካሄድ ሲሆን የዘንድሮው የአድዋ ድል 118ኛ ዓመትና የሚያዚያ 27 የአርበኞች ድል 74ኛ ዓመት…
Rate this item
(1 Vote)
“ሚኒልክና አድዋ” በተሰኘው የሬይሞንድ ጆናስ መጽሐፍ ላይ ውይይት እንደሚካሄድ ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ ገለፀ፡፡ ውይይቱ ነገ ከቀኑ ስምንት ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቤተ መፅሐፍትና ቤተ - መዛግብት ኤጀንሲ የስብሰባ አዳራሽ እንደሚካሄድም ታውቋል፡፡ ለውይይቱ መነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት የታሪክ ምሁር የሆኑት አቶ ብርሃኑ ደቦጭ…
Rate this item
(1 Vote)
የስነ ጥበብ ስራዎችን ለህብረተሰቡ በማቅረብ አማራጭ መድረክ የመፍጠርና ለጥበብ አፍቃሪያን በተለያዩ አጋጣሚዎችና ስፍራዎች የስነ ጥበብ ስራዎችን የመመልከት፣ የማድነቅና ቁምነገር የመቅሰም ዕድል የመፍጠር አላማ ይዞ የተቋቋመው ጉራማይሌ የስነ ጥበብ ማዕከል፣ ትናንት ምሽት ተመርቆ ተከፈተ፡፡የማዕከሉ መስራችና ዳይሬክተር አቶ ሚፍታ ዘለቀ እንደተናገሩት፤ ጉራማይሌ…