ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የገጣሚ ኤፍሬም ስዩም ውርስ ትርጉም በሆነው “ተዋናይ” የተሰኘ የቅኔ መፅሃፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በብሄራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት እንደሚካሄድ ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋና የስነፅሁፍ መምህር አቶ ይኩኖ አምላክ መዝገቡ፤ ለውይይቱ…
Rate this item
(1 Vote)
 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴአትር ጥበባት ትምህርት ቤት የሁለተኛ አመት የቀን ተማሪዎች፤ የአርሲ ባህል በሆነው የ “ስንቂ” ትውፊት ላይ ጥልቅ ምርምርና ጥናት በማድረግ፣ ባህሉን ወደ ድራማ ቀይረው ለእይታ ሊያበቁት እንደሆነ ተገለፀ፡፡ ይኸው ትውፊታዊ ድራማ ዛሬ ከምሽቱ 12 ሰዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…
Rate this item
(0 votes)
የሩሲያ የሳይንስና የባህል ማዕከል ከጀርመን የባህል ተቋም ጋር በመተባበር፣ ከመቶ አመት በፊት የተነሱ የአዲስ አበባ ፎቶግራፎችን ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም በስጦታ አበረከተ፡፡ ፎቶግራፎቹ ከመቶ አመት በፊት ለህክምና አገልግሎት ወደ ኢትዮጵያ በመጡ ሩሲያዊ ሀኪም እንደተነሱ የተገለፀ ሲሆን የዚያን…
Rate this item
(0 votes)
በአብዱል ፈታህ አብደላህ አዘጋጅነት በኮንሶ የባህል ህግ ላይ ጥናት ተደርጐበት የተዘጋጀው “ሤራ አታ ኾንሶ” የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ ትኩረት ያደረገው በኮንሶ የባህል ህግ ስርዓት ላይ ሲሆን በጥናቱ ውስጥ የኮንሶ የአገር ሽማግሌዎችና የአካባቢው ተወላጅ ምሁራን ተሳትፈውበታል፡፡ በ197 ገፆች የተዘጋጀው መጽሐፉ፤…
Rate this item
(0 votes)
መቀመጫውን አሜሪካ ሂዩስተንና ኢትዮጵያ በማድረግ በቴአትር ዘርፍ የሚንቀሳቀሰው ዮሐንስ ቴአትር ፕሮዳክሽን፤ “ደላሎቹ” የተሰኘውን ቴአትር በሚቀጥለው ሳምንት እሁድ ለእይታ ያበቃል፡፡ የምርቃት ስነስርዓቱ በዕለቱ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት በሀዋላ ሴንትራል ሆቴል እንደሚካሄድም ድርጅቱ በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡ በኤርሚያስ ጌታቸው ተደርሶ፣ በህይወት አራጌ በተዘጋጀው በዚህ…
Rate this item
(0 votes)
በዶ/ር መልካሙ ታደሰ የተዘጋጀው “የጐጆ ድርጅት” (Home business) የተሰኘ መጽሐፍ ዛሬ ከቀኑ በ8 ሰዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል ይመረቃል፡፡ መጽሐፉ በዋናነት ዜጐች እውቀታቸውን፣ ችሎታቸውን እንዲሁም ትርፍ ጊዜያቸውን በመጠቀም ከመኖሪያ ቤታቸው ተጨማሪ ገቢ በማግኘት፣ ራሳቸውንና አገራቸውን ተጠቃሚ የሚያደርጉበትን መንገድ ያመላክታል…