ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ዘንድሮ 10ኛ ዓመቱን የደፈነው የበጎ ሰው ሽልማት ድርጅት 10ኛ ዙሩን ሽልማት ለማካሄድ ከየካቲት 4 ቀን ጀምሮ የእጩዎችን ጥቆማ መቀበል መጀመሩን አስታወቀ። የሽልማት ድርጅቱ ከትላንት በስቲያ በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው ለዘንድሮው ሽልማት እንደተለመደው በ10ሩ ዘርፎች ማለትም በመምህርነት፣ በሳይንስ፣ በኪነጥበብ፣…
Rate this item
(1 Vote)
እድሜያቸው ወደ 80 ዓመት የተጠጋውና ሀገራቸውን በተለያዩ ሃላፊነቶች ያገለገሉት ደራሲ ፍሰሀ ተከስተ ያሰናዱት “ያለፍኩትን ስቃኝ ከሀረርጌ ማልዶ እስከ ባህር ማዶ” መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ። ደራሲው ከልጅነት አስተዳደጋቸው፣ እስከ ትምህርት ዝግጅታቸው፣ ሀገራቸውን በተለያዩ ሃፊነቶች ባገለገሉበት ጊዜ ስለገጠማቸው ውጣ ውረድ፣ ስለመምህርነትና ሌሎች…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ህሩይ ወ/ስላሴ የስነ-ጥበባት ማዕከል ያሰናዳው “ዳኛቸው ወርቁ ማን ነው?” የተሰኘው ውይይትና የመታሰቢያ ልዩ መርሃ ግብር ዛሬ ጥር 28 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ ከጳውሎስ ሆስፒታል አለፍ ብሎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ አካባቢ በሚገኘው…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ህዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢህዲሪ) ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩት ሌ/ጀነራል አዲስ ተድላ አየለ “በገጠመኝ የታጀበ የህይወት ጉዞ” መፅሀፍ ዛሬ ሳምንት ጥር 28 ቀን 2014 ዓ.ም አምስት ኪሎ በሚገኘው የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አዳራሽ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ይመረቃል፡፡ በዕለቱ በጽሐፉ ላይ ዳሰሳ…
Rate this item
(0 votes)
በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን የተዘጋጀው “ሀገር ምን ትሻለች 4” የኪነጥበብ ምሽት የፊታችን ሰኞ ጥር 30 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በብሄራዊ ቴአትር ይካሄዳል። በዚህ ምሽት ዲስኩር፣ ወግ ግጥምና ሙዚቃ ለታዳሚ የሚቀርብ ሲሆን፣ የተከበሩ ሙአዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት፣ አበባው አያሌው…
Rate this item
(0 votes)
በሙያው ሲቪል መሃንዲስ በሆነውና ነፍሱ ለስነ-ጽሁፍ በምታደላው ደራሲ ሀናንያ መሃመድ (ካ) የተዘጋጀው “ሳንወድ እንገንጠል” የተሰኘ አዲስ የወግ ስብስብ መጽሐፍ ለንባብ በቃ። መጽሐፉ በዋናነት ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ የሆኑ ተጨባጭ የሀገራችን ሁኔታዎች በወግ መልክ የቀረቡበት ስለመሆኑ ደራሲ ሃናንያ መሃመድ (ካ) ገልጿል። በዚህ…