ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የሴቶች ማህበራት ቅንጅትና በአጋር ድርጅቶቹ አማካይነት የታተመውና ከ60 በላይ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ታሪክ የያዘው “ተምሳሌት - እጹብ ድንቅ ኢትዮጵያውያን ሴቶች” መጽሃፍ የፊታችን ማክሰኞ አምስት ኪሎ በሚገኘው ብሔራዊ ሙዚየም ይመረቃል፡፡ከ300 በላይ ገጾች ያሉት መጽሃፉ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች የተዘጋጀ ሲሆን፣ የአማርኛው ቅጽ…
Rate this item
(0 votes)
በገጣሚ እርቅይሁን በላይነህ የተፃፈው “እርቃንሽን ቅሪ” የተሰኘ የግጥም መድበል ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴአትር ጥበባት መምህር የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጀዋሬ በመፅሃፉ ጀርባ ላይ ባሰፈሩት አስተያየት፤ በመድበሉ የተካተቱት ግጥሞች ጠንካራ እንደሆኑ ጠቁመዋል፡፡በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የቴአትር ጥበባት መምህር የሆኑት ጋዜጠኛ…
Rate this item
(0 votes)
በመምህር ሃይማኖት ታደሰ አራጋው የተፃፈው “ያንዳንድ አጥንት እጣ” የተሰኘ የግጥም መድበል በገበያ ላይ ዋለ፡፡ በመፅሃፉ ውስጥ ተካተቱት ግጥሞች ማህበራዊና ፖለቲካዊ እንዲሁም ፍልስፍናዊ ጉዳዮችን ያነሳሉ ተብሏል፡፡ 43 ግጥሞችን የያዘው መድበሉ፤ 48 ገፆች ያሉት ሲሆን በ20 ብር እየተሸጠ እንደሆነ ታውቋል፡፡ ደራሲው ከዚህ…
Rate this item
(2 votes)
በበለጠ በላቸው ይሁን የተፃፈው “ጅቡቲ የጥገኝነታችን መስፈሪያ” የተሰኘ መጽሐፍ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ለንባብ በቃ፡፡ በስድስት ምዕራፎች ተከፋፍሎ በ222 ገፆች የተመጠነው መጽሐፉ፤ ከአፄ ኃይለስላሴ መንግስት ጀምሮ በበርካታ የኢትዮጵያና ጅቡቲ ጉዳዮች ላይ ትንታኔ ያቀርባል፡፡ መጽሐፉ በ65 ብር ለገበያ እንደቀረበ ለማወቅ ተችሏል፡፡
Rate this item
(0 votes)
ላቭሊ የውበት ስራ ማሰልጠኛ ተቋም በተለያዩ የውበት ሥራ ሙያዎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በሚቀጥለው ሳምንት ቅዳሜ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ በግሎባል ሆቴል እንደሚያስመርቅ ስራ አስኪያጁ አቶ ፋሲል ሚካኤል አስታወቁ፡፡ በእለቱ የሚመረቁት ተማሪዎች በሞዴሊንግ፣ በፀጉርና በውበት ስራ፣ በፋሽን ሾው፣ እንዲሁም በሌሎች የፈጠራ ስራዎች…
Rate this item
(4 votes)
በብሩክ ወርቁ ቆቴ የተፃፈው “ታክሲ አዲ‘ሳባ ሰማያዊው ግመል” የተሰኘ መጽሐፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዋለ፡፡ ፀሃፊው በታክሲ ዙሪያ ስላሉ ማህበራዊ መስተጋብሮች፣ ስለ ነዳያን፣ ስለ ሳንቲም ዘርዛሪዎች፣ ስለተራ አስከባሪዎችና ታክሲ ነክ ጉዳዮች የታዘባቸውን በመፅሃፉ ውስጥ አካትቶታል፡፡ መጽሐፉ 141 ገፆች ያሉት ሲሆን በ35…