ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በመምህር ሃይማኖት ታደሰ አራጋው የተፃፈው “ያንዳንድ አጥንት እጣ” የተሰኘ የግጥም መድበል በገበያ ላይ ዋለ፡፡ በመፅሃፉ ውስጥ ተካተቱት ግጥሞች ማህበራዊና ፖለቲካዊ እንዲሁም ፍልስፍናዊ ጉዳዮችን ያነሳሉ ተብሏል፡፡ 43 ግጥሞችን የያዘው መድበሉ፤ 48 ገፆች ያሉት ሲሆን በ20 ብር እየተሸጠ እንደሆነ ታውቋል፡፡ ደራሲው ከዚህ…
Rate this item
(2 votes)
በበለጠ በላቸው ይሁን የተፃፈው “ጅቡቲ የጥገኝነታችን መስፈሪያ” የተሰኘ መጽሐፍ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ለንባብ በቃ፡፡ በስድስት ምዕራፎች ተከፋፍሎ በ222 ገፆች የተመጠነው መጽሐፉ፤ ከአፄ ኃይለስላሴ መንግስት ጀምሮ በበርካታ የኢትዮጵያና ጅቡቲ ጉዳዮች ላይ ትንታኔ ያቀርባል፡፡ መጽሐፉ በ65 ብር ለገበያ እንደቀረበ ለማወቅ ተችሏል፡፡
Rate this item
(0 votes)
ላቭሊ የውበት ስራ ማሰልጠኛ ተቋም በተለያዩ የውበት ሥራ ሙያዎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በሚቀጥለው ሳምንት ቅዳሜ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ በግሎባል ሆቴል እንደሚያስመርቅ ስራ አስኪያጁ አቶ ፋሲል ሚካኤል አስታወቁ፡፡ በእለቱ የሚመረቁት ተማሪዎች በሞዴሊንግ፣ በፀጉርና በውበት ስራ፣ በፋሽን ሾው፣ እንዲሁም በሌሎች የፈጠራ ስራዎች…
Rate this item
(4 votes)
በብሩክ ወርቁ ቆቴ የተፃፈው “ታክሲ አዲ‘ሳባ ሰማያዊው ግመል” የተሰኘ መጽሐፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዋለ፡፡ ፀሃፊው በታክሲ ዙሪያ ስላሉ ማህበራዊ መስተጋብሮች፣ ስለ ነዳያን፣ ስለ ሳንቲም ዘርዛሪዎች፣ ስለተራ አስከባሪዎችና ታክሲ ነክ ጉዳዮች የታዘባቸውን በመፅሃፉ ውስጥ አካትቶታል፡፡ መጽሐፉ 141 ገፆች ያሉት ሲሆን በ35…
Monday, 22 September 2014 14:05

“የሆቴል ሀሁ” ይመረቃል

Written by
Rate this item
(4 votes)
በአቶ ደረጀ መኮንን የተዘጋጀውና በሆቴል ዙሪያ መሰረታዊ እውቀት ያስጨብጣል የተባለው “የሆቴል ሀሁ” የተሰኘ መጽሐፍ ሰሞኑን ለንባብ የበቃ ሲሆን ዛሬ ካዛንቺስ በሚገኘው ጁፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ እንደሚመረቅ አዘጋጁ ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡ በሆቴል ሙያ ዙሪያ በአማርኛ የተዘጋጀ የመጀመሪያው መጽሐፍ…
Rate this item
(0 votes)
የቀድሞው የ“አውራምባ ታይምስ” ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የነበረውና በሽብርተኝነት ተከሶ 14 ዓመት የተፈረደበት የጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ “የነፃነት ድምፆች፤ ከማዕከላዊ እስከ ዝዋይ ግዞት” የተሰኘ መጽሐፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ውሏል፡፡ ጋዜጠኛው በዝዋይ ማረሚያ ቤት ጨለማ ክፍል ውስጥ እንዳሰናዳው በተገለፀው መጽሐፉ፤ ክስ ከተመሰረተበት ጊዜ…