ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በደራሲ ዳንኤል ለገሰ (ዶ/ር) የተፃፈውና በፍቅር፣ በማህበራዊ፣ በፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የሚጠነጥነው “ታኪዮን” የተሰኘ ረጅም ልቦለድ መፅሀፍ፤ የፊታችን ሐሙስ ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ቴአትርና ባህል አዳራሽ (ማዘጋጃ ቤት) እንደሚመረቅ የምርቃቱ አዘጋጅ ሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይንመንት አስታወቀ፡፡ በ23 ርዕሶች…
Rate this item
(0 votes)
 በዘመራ መልቲ ሚዲያ አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚካሄደውና ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ተግባር የሚጠቀሙ ግለሰቦችንና ተቋማትን አወዳድሮ የሚሸልመው “ጣና ሶሻል ሚዲያ አዋርድ” ሶስተኛው ዙር ሽልማት፤ ጳጉሜ 1 ቀን 2011 ዓ.ም በባህር ዳር ይካሄዳል፡፡የዘንድሮው ሽልማት የሚካሄደው እንደወትሮው በሆቴል ውስጥ ሳይሆን ከ1 ሺህ ሰው በላይ…
Rate this item
(0 votes)
 የፍሊንት ስቶን ሆምስ ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢ/ር ፀደቀ ይሁኔ የፃፉት “ሾተል፣ እድገትና ትራንስፎርሜሽን እኔ እንደገባኝ” የተሰኘ መፅሐፍ፤ የፊታችን ረቡዕ ሰኔ 5 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በጊዮን ሆቴል ሳባ የስብሰባ አዳራሽ ይመረቃል፡፡ በዕለቱ መፅሐፉ ከማህበራዊ እና ትምህርታዊ ፋይዳው…
Rate this item
(0 votes)
ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ “Born a crime” በተሰኘውና በጥላሁን ግርማ “የአመፃ ልጅ” በሚል ወደ አማርኛ በተመለሰው መፅሀፍ ላይ በብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መፃህፍት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ይካሄዳል፡፡ በዕለቱ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ…
Rate this item
(0 votes)
 በዳሪክ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን በየወሩ በተለያዩ ሚዲያ ነክ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሚካሄደው ውይይት የሰኔ ወር መርሃ ግብር “ምርጫና ሚዲያ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ማክሰኞ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በዳይመንድ ሆቴል ይካሄል፡፡በዕለቱ ምርጫና ሚዲያ በኢትዮጵያ ምን መልክ እንደነበረውና ወደፊት ምን ሊመስል እንደሚገባው በባለሙያዎች…
Rate this item
(1 Vote)
በገጣሚና ጋዜጠኛ ተሾመ ብርሃኑ የተገጠመው በርካታ ግጥሞችን የያዘው “ኮብላይ ዘመን” የግጥም ስብስብ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ ከ65 በላይ ግጥሞችን በያዘው በዚህ መፅሐፍ ውስጥ በርካታ ፖተሊካዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ስነ ልቦናዊ እና የፍቅር ጉዳዮችን መዳሰሱን ገጣሚና ጋዜጠኛ ተሾመ በርሃኑ ለአዲስ አድማስ ገልጿል፡፡ በ96…