ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በኢ/ር ወንድሙ ነጋሽ በአዕምሮ ጤና ላይ የማህበረሰቡን አመለካከት ለመለወጥ ይረዳሉ ተብለው የተዘጋጁት “የአዕምሮ ጉዳይ 2” እና “የአዕምሮ ጉዳይ 3” መፅሀፎች ሰሞኑን ለንባብ በቁ፡፡ “የአዕምሮ ጉዳይ 2” አስተሳሰብን የመግራት ህክምና (cognitive behavioral therapy) ላይ የሚያተኩር ሲሆን ራስን ለመቀየር አስተሳሰብን የመቀየር አስፈላጊነት…
Rate this item
(2 votes)
በጋዜጠኛ ሃብታሙ ስዩም የተፃፈው “ማሳቅ፣ ማሳዘን፣ ማሸበር” የተሰኘ መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ የመፅሀፉ ይዘት ፖለቲካዊ ቧልት እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡ 20 ያህል ታሪኮችን የያዘውና በ176 ገፆች የተቀነበበው መፅሀፉ፤ በ49 ብር ይሸጣል፡፡ ጋዜጠኛ ሃብታሙ ስዩም ከዚህ ቀደም “አስራ ሰባት መርፌና ሃያ ምናምን ቁምጣ”…
Rate this item
(1 Vote)
በባህር ዳር ከተማ በካስትል ኩሪፍቱ ወይን ሃውስ በየወሩ የሚሰናዳ “የዘመራ ምሽት” የተሰኘ ግጥም ዝግጅት ዛሬ እንደሚጀመር ከፕሮግራሙ መስራቾች አንዱና ስራ አስኪያጁ አቶ ደምስ አያሌው ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ በመጀመሪያው “የዘመራ ምሽት” ፕሮግራም ላይ አንጋፋው ፀሀፌ ተውኔትና ገጣሚ ጌትነት እንየው በክብር እንግድነት…
Rate this item
(12 votes)
በደራሲ ሐማቱማ “The case of the Socialist witchdoctor” በሚል ርዕስ ተፅፎ በህይወት ታደሰ “የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ” በሚል ወደ አማርኛ የተመለሰው መፅሃፍ ለንባብ በቅቷል፡፡ የተለያዩ በርካታ ታሪኮች ስብስብ የሆነው ይሄው መፅሃፍ፤ በአንድ ሶሻሊስት ጠንቋይ ላይ ያተኮረ ታሪክ የያዘ ሲሆን ሌሎችም አስገራሚ…
Rate this item
(17 votes)
 “የዘንድሮ ትዳሮች” በሚል ርዕስ በመቅደስ በቀለ (ማክዳ) ተፅፎ በእርከን ቢዝነስ ዲቨሎፕመንት አሳታሚ የታተመው መፅሐፍ በገበያ ላይ ውሏል፡፡ በቅርቡም ይመረቃል ተብሏል፡፡በመፅሀፉ የዘንድሮ ትዳሮችን ጨምሮ ሌሎች እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረቱ ከ15 በላይ አጫጭር ልቦለዶች እንደተካተቱበትና በ200 ገፆች ተሰናድቶ በ60 ብር ለገበያ እንደቀረበ…
Rate this item
(3 votes)
የገጣሚ የሺመቤት ካሳ “አመሻሽ” የግጥም መድበል ሰሞኑን በ25 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡የግጥም መድበሉ 62 አጫጭርና ረጃጅም ግጥሞች የተካተቱበት ሲሆን ገጣሚዋ ማስታወሻነቱን ለቀደምት ደራሲያንና ለነገው ደራሲያን ማድረጓን አስታውቃለች፡፡