ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የአገር ታሪክ፣ባህልና ቅርስ ጠብቆ ለትውልድ በማስተላለፍ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱና አርአያ የሆነ ተግባር ላከናወኑ ግለሰቦች ከትላንት በስቲያ የአርአያ ሰው ሽልማት ተበረከተ፡፡ በ“ዝክረ ሊቃውንት የሥዕልና የቅርፃ ቅርፅ ፕሮሞሽን” በተዘጋጀው የሽልማት ፕሮግራም፤ ጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር፤ የቱሪዝሙ አባት አቶ ሀብተስላሴ ታፈሰ፣ የፊደሉ…
Rate this item
(0 votes)
ከአድማስ ፊት” የኪነጥበብ ማህበር 52ኛውን ወርሃዊ የጥበብ ዝግጅቱን ነገ በሻሸመኔ ከተማ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ በፕሮግራሙ ላይ ተረኛ እንግዳ የሆነው አንጋፋው ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሐንስ ተገኝቶ የህይወት ልምዱንና ተመክሮውን ለወጣት የጥበብ ታዳሚዎች እንደሚያካፍል ታውቋል፡፡ በጥበብ ዝግጅቱ፣ የተለያዩ ግጥሞችና መነባንቦች እንደሚቀርቡ አዘጋጆቹ ገልጸዋል፡፡
Rate this item
(0 votes)
“የማያልፉት የለም” በሚል መጠሪያ የሚታወቀው የኪነ-ጥበብ ማህበር፣ ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የፊልም ፌስቲቫል ማዘጋጀቱን የፌስቲቫሉ ዳይሬክተር ወጣት ሚኪያስ ፀደቀ ገለፀ፡፡ ፌስቲቫሉ ከየካቲት 10 እስከ 15 የሚቆይ ሲሆን 10 የተመረጡ የአማርኛ ፊልሞች ለተማሪዎች ይቀርባሉ ተብሏል፡፡ ፊልሞቹ፤ “ግማሽ ሰው”፣ “ዝነኛው”፣ “ባላገሩ”፣ “አልማዜ”፣ “የጎደለኝ”፣…
Rate this item
(6 votes)
በከተማ አድማሱ የተፃፈውና በሥነ - አዕምሮ ጤና ላይ የሚያተኩረው “ስነ-አዕምሮ” የተሰኘ መፅሐፍ ባለፈው ሳምንት ለንባብ በቅቷል፡፡ ለበጎ ስሜትና ለጤናማ አዕምሮ ባለቤትነት እንደ መመሪያ ያገለግላል የተባለው መፅሀፉ፤ የጭንቀትና የድብርትን እንቆቅልሽ የሚፈታና የአዕምሮ ጤና እውቀትን የሚያጎናጽፍ በመሆኑ ሁሉም ሊያነበው እንደሚገባ ተጠቁሟል፡፡ በአምስት…
Rate this item
(2 votes)
በገጣሚ በቀለ ፍቃዱ (ነሁቸር) የተፃፉ የግጥም ስብስቦችን የያዘ “ፍንጃል ወግ” የተሰኘ የግጥም መድበል ሰሞኑን ገበያ ላይ ውሏል፡፡ መድበሉ ከመቶ በላይ ግጥሞችን ያካተተ ሲሆን ግጥሞቹ በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እንዲሁም በፍቅር ዙሪያ ያጠነጥናሉ ተብሏል፡፡ በ130 ገፆች የተቀነበበው መፅሀፉ፤በ19 ብር ከ50 ሳንቲም ለገበያ…
Rate this item
(0 votes)
ወላጆቻቸውን በኤችአይቪ ኤድስ ባጡ ህፃናት የተዘጋጁ የጥበብ ውጤቶች የሚታዩበት “ተስፋ ኪነጥበብና ሙዚቃ ጋር” የተሰኘ የኪነ ጥበብ ኤግዚቢሽን ነገ በ ‹አለ› ዲዛይንና የስነ ጥበብ ት/ቤት ግቢ ውስጥ ይከፈታል፡፡ የእስራኤል ኤምባሲ ከእስራኤሉ ሃዳስ ዩኒቨርሲቲ ኤንግልሃርድ፣ ከነፃ የጥበብ መንደር የአርቲስቶች ቡድንና ከአርቲስት ፎር…