ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ላለፉት 15 ዓመታት በሕጻናት፣ በማህበረሰብና በሴቶች አቅም ግንባታ ላይ በርካታ ስራ ስትሰራ የቆየችውና የንግድ ሥራ ፈጣሪ፣ የማህበራዊ ሥርዓቶች ስትራቴጂስትና የሕጻናት የምግብ ተሟጋች የሆነችው የወ/ሮ ፍሬአለም ‹‹ላስብበት›› የተሰኘ መጽሐፍ የፊታችን አርብ ነሀሴ 17 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ ቦሌ በሚገኘው…
Rate this item
(0 votes)
“ሀይሌ ፊዳና የግሌ ትዝታ” በተሰኘው መጽሐፋቸው የምናውቃቸው የአማረ ምግባሩ (ዶ/ር) “የአንዲት ምድር ልጆች” የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ዛሬ ከረፋዱ 3፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡ በዚህ መርሃ ግብርም ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ፣ ፕ/ር ሽፈራው በቀለ፣ ዶ/ር ዮናስ አሽኔ፣ ዶ/ር ነፃነት ገ/ ሚካኤል፣…
Rate this item
(1 Vote)
 በኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ተዘዋዋሪ የህትመት ገንዘብና በየካቲት የወረቀት ስራዎች ለመጀመሪያ ጊዜ የታተመው “በሀገር ፍቅር ጉዞ” መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ በአብዩ ብርሌ (ጌራ) የተፃፈው ይሄው መጽሐፍ የፀሐፊውን የራሳቸውን ታሪክ፣ ገጠመኞቻቸውን አካትቶ ይዟል፡፡ ፀሐፊው ለኤርትራ ነፃነት እንዴት ከኢሳያስ አፈወርቂ ጐን ሆነው ወደ…
Rate this item
(0 votes)
በሳምኬት ዘኢትዮጵያ የተሰናዳውና “የባስልጣኑ መንገድና ሌሎችም” የተሰኘው መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይየሚያተኩሩ የተለያዩ ሃሳቦችን በተለያየ ርዕስ እያነሳ የሚነትን ሲሆን፤ 175 ገጽ ተቀንብቦ በ100 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡
Rate this item
(0 votes)
 የ21 ዓመቷ ወጣት ገጣሚ መዓዛ ብርሃነ የበኩር ስራ የሆነው ‹‹ልቢ ዶ ሕልና?›› (ልብ ወይስ ህሊና) የተሰኘ በትግርኛ ቋንቋ የተጻፈ የግጥም ስብስብ መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ ወጣቷ በግጥሟ በአፍ መፍቻ ቋንቋዋ በኖረችበትና እድሜ ያላትን የሕይወት ፍልስፍና፣ በአካባቢዋ በዙሪያዋ የምታየውን ሕይወትና መስተጋብሩን…
Rate this item
(0 votes)
ነዋሪነቱን በእስራኤል ያደረገው የደራሲ አበባው መንግስቴ ዋሴ ‹‹ወሸን ኦሪቴ›› መጽሐፍ ነገ ነሐሴ 12 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ አምስት ኪሎ ከማህበረ ቅዱሳን ሕንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን አዳራሽ ይመረቃል፡፡ በዕለቱ እውቅ ገጣሚያንና የስነ-ጽሑፍ ሰዎች ሥራቸውን እንደሚያቀርቡና…