ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
 የእውቁ ደራሲና ሀያሲ አለማየሁ ገላጋይ 13ኛ ሥራ የሆነው ‹‹ውልብታ›› የተሰኘ መጽሐፍ ከትላንት በስቲያ ጀምሮ ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ በአይነትና በይዘቱ ከሌሎቹ የደራሲው መጽሐፍት የተለየ ሲሆን ከ10 ቃላት ታሪክ እስከ 17 ገጽ ያሉ የአጭር አጭር ታሪኮችን (Post card stories) የያዘ ነው፡፡ ‹‹ውልብታ”…
Rate this item
(0 votes)
 የእውቋ አለም አቀፍ ሞዴል ፈቲያ መሃመድ ድርጅት “ፊደል ኢቨንትስና ፕሮሞሽን” ከድሬደዋ ከተማ አስተዳደር፣ ከከተማው ባህልና ቱሪዝም ቢሮ እንዲሁም ከታዋቂ ሰዎች ጋር በመተባበር በኦሮሚኛ ‹‹ሙከጀላት›› በሶማሊኛ ‹‹ጌድ ሆስቲ›› የተሰኘው ባህላዊ የዛፍ ጥላ ስር የሽምግልና ሥነ-ሥርዓት የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ ነሐሴ 4፣ በድሬዳዋ…
Rate this item
(0 votes)
እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጎተ ኢንስቲትዩትና ብሔራዊ ቤተ- መጻሕፍትና ቤተ- መዛግብት ኤጀንሲ ጋር በመተባበር፣ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ‹‹ለወሬ ነጋሪ›› በሚል በይልማ ሀይሉ በተተረጎመ መጽሐፍ ላይ በወመዘክር ውይይት ያካሂዳል፡፡ ለውይይት የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት አቶ ተግባሩ አያሌው ሲሆኑ ፍላጎት ያለው በውይይቱ እንዲሳተፍ…
Rate this item
(0 votes)
በእጅጉ የመጽሐፍ ወዳጅ የነበረውና ከወጣትነት እስከ አዛውነትነት በመጻሕፍት ባህር ሲዋኝ ኖሯል በሚባልለት ስምዖን ተክለሃይማኖት አዝብጤ እውነተኛ የሕይወት ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነው “የስምኦን የሕይወት ጐዳና” የተሰኘው መጽሐፍ… በደራሲ ገብረክርስቶስ ኃይለሥላሴ ተዘጋጅቶ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዋለ፡። መጽሐፉ ስምኦን ተክለ ሃይማኖት ለመጽሐፍ ወዳጅነት ያበቃውን፣…
Rate this item
(0 votes)
በጀርመን የባህል ማዕከል የተዘጋጀውና በተለያዩ የአገር ውስጥ ቋንቋዎች የሚቀርበው “ግጥም በኛ” የተሰኘ የግጥም ምሽት፤ የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ቴአትር ባህል አዳራሽ ይካሄዳል:: የግጥም መሰናዶው በጋሞኛ፣ ትግርኛ፣ አፋርኛ፣ ጌዲኦኛ፣ ሲዳምኛ፣ ወላይትኛ፣ ኦሮምኛና ጉራጊኛ ቋንቋዎች የሚቀርብ ሲሆኑ፤ ገጣሚያኑ አድማሱ…
Rate this item
(2 votes)
ልደቱን አስመልክተው 75 ሰዎች የአይን ብሌን ልገሳ ቃል ይገባሉ የአንጋፋው ከያኒ ደበበ እሸቱ 75ኛ ዓመት የልደት በዓል በተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች ሀምሌ 28 ቀን 2011 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ በሸራተን አዲስ ሆቴል በድምቀት ይከበራል፡፡ የልደት አከባበሩ ኮሚቴ ከትላንት በስቲያ ከሰዓት…