ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በሀብል መልቲ ሚዲያ አዘጋጅነት የሚካሄደው “ቡሄ በሉ 1” የኪነ-ጥበብ ምሽት ከነገ በስቲያ ነሐሴ 13 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ በዕለቱ የኢትዮጵያ የጃዝ አባት ሙላቱ አስታጥቄ በክብር እንግድነት የሚታደም ሲሆን ገጣሚያኑ ነብይ መኮንን፣ ሰለሞን ሳህለ ትዕዛዙ፣…
Rate this item
(1 Vote)
 በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ‹‹ትዝታችን በኢቢኤስ›› የተሰኘ ማራኪ ፕሮግራሙን ለአመታት የሚያቀርበው ጋዜጠኛ ዮናስ ከበደ አባት የሆኑት መምህርና ደራሲ ከበደ ገ/መድህን ግኝት የሆነው አዲስ ፊደል ‹‹የፊደላችን አዲሱ ግኝት›› በሚል ርዕስ የፊታችን አርብ ነሐሴ 17 ቀን 2011 ዓ.ምከቀኑ 7፡30 ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል…
Rate this item
(0 votes)
• አንጋፋና ወጣት ገጣሚያን ሥራቸውን ያቀርባሉ • ተወዳጁ ጃኖ ባንድ ሥነ ሥርዓቱን ያደምቀዋል በደራሲና ጋዜጠኛ አንተነህ ይግዛው የተጻፈውና በኢትዮጵያዊው ስራ ፈጣሪ፣ ኢኮኖሚስትና ፈር-ቀዳጅ ባለሃብት በአቶ ኤርሚያስ አመልጋ የሕይወት ታሪክና ስራዎች ዙሪያ የሚያጠነጥነው “የማይሰበረው - ኤርሚያስ አመልጋ” የተሰኘ የሕይወት ታሪክ መጽሐፍ…
Rate this item
(1 Vote)
 በየዓመቱ የቡሄን በዓል በድምቀት የሚያከብረው ባላገሩ አስጎብኚ ዘንድሮም ለዘጠነኛ ጊዜ ‹‹ቡሄን ለሰላም ለፍቅርና ለአንድነት›› በሚል መሪ ቃል ነገ እሁድ ነሐሴ 12 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ በጣይቱ ሆቴል ግቢ ውስጥ በድምቀት ያከብራል፡፡በእለቱ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ ወጣቶች፣ የጎዳና ተዳዳሪ ልጆች፣…
Rate this item
(1 Vote)
ላለፉት 15 ዓመታት በሕጻናት፣ በማህበረሰብና በሴቶች አቅም ግንባታ ላይ በርካታ ስራ ስትሰራ የቆየችውና የንግድ ሥራ ፈጣሪ፣ የማህበራዊ ሥርዓቶች ስትራቴጂስትና የሕጻናት የምግብ ተሟጋች የሆነችው የወ/ሮ ፍሬአለም ‹‹ላስብበት›› የተሰኘ መጽሐፍ የፊታችን አርብ ነሀሴ 17 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ ቦሌ በሚገኘው…
Rate this item
(0 votes)
“ሀይሌ ፊዳና የግሌ ትዝታ” በተሰኘው መጽሐፋቸው የምናውቃቸው የአማረ ምግባሩ (ዶ/ር) “የአንዲት ምድር ልጆች” የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ዛሬ ከረፋዱ 3፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡ በዚህ መርሃ ግብርም ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ፣ ፕ/ር ሽፈራው በቀለ፣ ዶ/ር ዮናስ አሽኔ፣ ዶ/ር ነፃነት ገ/ ሚካኤል፣…