ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
 እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጎተ ኢንስቲትዩትና ከወዘመክር ጋር በመተባበር፣ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ‹‹ለወገንና ለአገር ክብር፣ ሜጀር ጀነራል መርዕድ ንጉሴ እና ኢትዮጵያ›› በተሰኘውና በሜጀር ጀነራል መርዕድ ንጉሴ የውትድርና ሕይወትና ሥራ ላይ በሚያተኩረው መጽሐፍ ላይ በኢትዮጵያ ቤተ መጻሕፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ…
Rate this item
(0 votes)
‹በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን አዘጋጅነት የሚቀርበው ‹‹በአገር ፈውስ የጥላቻን አጥር ማፍረስ›› የተሰኘ የኪነ ጥበብ ምሽት የፊታችን ሰኞ መስከረም 26 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር ይካሄዳል፡፡ በዕለቱም ሙሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት፣ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ፣ ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ፣ ደራሲ…
Rate this item
(0 votes)
በክርስቲያን አሸናፊ ዘማት የተዘጋጀው ‹‹ሴት ሀገር›› እንክብል ግጥሞች የተሰኘ መጽሐፍ ዓርብ መስከረም 2 3 ቀ ን 2 011 ዓ .ም ከ ቀኑ 1 0፡00 ሰዓት ጀምሮ 5 ኪሎ በሚገኘው በቅርስና ጥናት ባለስልጣን አዳራሽ አንጋፋ ደራሲያንና ስመጥር የኪነ ጥበብ ሰዎች በተገኙበት…
Rate this item
(1 Vote)
በጸሐፊ አብዩ ብርሌ (ጌራ) የተዘጋጀውና በኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር እንዲሁም በየካቲት ወረቀት ሥራዎች ድርጅት ትብብር የታተመው“በሀገር ፍቅር ጉዞ ቅጽ ፩” የተሰኘ መጽሐፍ የፊታችን ረቡዕ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል ይመረቃል፡፡ከምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ጎን ለጎን፣ በመጽሐፉ ላይ ዳሰሳ የሚቀርብ ሲሆን አንጋፋው…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር በየወሩ የሚያዘጋጀው ብሌን የኪነጥበብ ምሽት 8ኛው ዙር መርሃ ግብር “የዘመን ቀለማት” በሚል ርዕስየፊታችን ማክሰኞ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር ይካሄዳል፡፡ በምሽቱ ሞሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት፣ ዶ/ር ምህረት ደበበ፣ ፀደቀ ይሁኔ (ኢ/ር)፣ ኮሜዲያን አዝመራው ሙሉሰው እንዲሁም ገጣሚያኑ…
Rate this item
(0 votes)
የሕክምና ባለሙያዎች በስፋት የሚሳተፉበትና በጤና ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ‹‹ጤና ይስጥልን›› የተባለ ወርሃዊ መጽሔት መታተም ጀመረ፡፡በዶ/ር ሰላም አክሊሉ ማኔጂንግ ዳይሬክተርነት እየታተመ ለንባብ በሚበቃው በዚህ መጽሔት ላይ ሃኪሞች፣ የኒውትሪሽን ባለሙያዎችና ከጤና ጋር ተያያዥነት ባላቸው ጉዳዮች ላይ የሚሰሩ ሙያተኞች ይሳተፉበታል ተብሏል። የመጽሔቱ…