ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አንጋፋ መምህር በሆኑት ዶ/ር መሃመድ ሀሰን የተጻፈውና በአገሪቱ ወቅታዊ እውነታዎች ላይ የሚያጠነጥነው “መግደል መሸነፍ ነው” የተሰኘ መፅሐፍ ከትላንት በስቲያ በብሔራዊ ቴአትር ተመርቋል፡፡ በመጽሀፉ ላይ ዳሰሳና ንግግር በማቅረብ ሙሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት፣ በድሉ ዋቅጅራ( ዶ/ር)፣ ረ/ፕ ነብዩ ባዬ፣…
Rate this item
(0 votes)
የደራሲ ውብሸት በቀለ የመጀመሪያ ስራ የሆነው “ኩርመኝ” የተሰኘ መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል፡፡ መፅሐፉ ደራሲው ከልጅነቱ ጀምሮ አያቱ ይነግሩት የነበሩትን ተረቶችና የልጅነት ጊዜው ላይ የተመሰረቱ ታሪኮችን ቀምሮ ማሰናዳቱን በመግቢያው ላይ አስፍሯል። በልጅነት ታሪክ ላይ የተመሰረተው መፅሀፉ፣ በዘጠኝ ዋና ዋና ምዕራፎች ተከፋፍሎ፣…
Rate this item
(0 votes)
የእውቁ ገጣሚና ደራሲ በድሉ ዋቅጀራ (ዶ/ር) አስረኛ ሥራው የ ሆነው “ችካል እና እርምጃ” የተሰኘ የረዥም ልቦለድ መፅሐፍ ከሰሞኑ በገበያ ላይ ውሏል። ማህበራዊ ጉዳዮችን የሚዳስሰው ልቦለዱ፤ በ312 ገፆች ተቀንብቦ በ180 ብር እየተሸጠ ነው፡፡
Rate this item
(0 votes)
 በደራሲና ሃያሲ ብርሃኑ ደቦጭ የተፃፈው “የድንቁርና ጌቶች” የተሰኘ መፅሐፍ ዛሬ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ትያትር ይመረቃል። በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ፣ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፣ ፕ/ር ዓለማየሁ ገዳ፣ ዶ/ር ዳዊት ወንድምአገኝን ጨምሮ ሌሎች ምሁራንና ተጋባዥ እንግዶች እንደሚታደሙ ይጠበቃል። በ389…
Rate this item
(2 votes)
 የወጣቷ ደራሲ ቤዛዊት ብርሃኑ የመጀመሪያ ሥራ የሆነው “የመሐል ልጅ” ልብ-ወለድ መፅሐፍ ገቤ ላይ ዋለ። መፅሐፉ በዋናነት በማህበራዊ ህይወት ውጣ ውረድ፣ በትዳር ውስጥ ስሚያጋትመው ፈተናዎች እና በተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ያጠነጥናል የተባለ ሲሆን ደራሲዋ ድንቅ የስነ-ፅሑፍ ችሎታ ተንፀባቆበታልም ተብሏል። በ196 ገፅ የተቀነበበው…
Rate this item
(0 votes)
 የደራሲና ዳይሬክተር ስንሻው ሹምዬ “ማነው” ፊልም ማክሰኞ ጥር 25 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል። በቆንጆ ምስሎችና በቢንጎ ፒክቸርስ በጋራ የተሰራውና ልብ አንጠልጣይ ዘውግ ያለው ፊልሙ 90 ደቂቃ ርዝመት ያለው ሲሆን በአንድ ቤተሰብ የወንጀል ታሪክ ላይ…
Page 13 of 290