ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሀምሌ 3 ቀን 2011 ዓ.ም ሊካሄድ ታቅዶ በተለያዩ ምክንያቶች የተራዘመው 96ኛው ጦቢያ ግጥም በጃዝ፤ የፊታችን ረቡዕ ዓ.ም ከቀኑ11፡30 ጀምሮ በራስ ሆቴል እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ በዕለቱ እንደተለመደው ግጥም፣ ዲስኩር፣ የአንድ ሰው ተውኔትና ሌሎች ጥበባዊ መሰናዶዎች ለታዳሚ እንደሚቀርብ ታውቋል፡፡
Rate this item
(1 Vote)
 በጅማ ዩኒቨርሲቲ የ4ኛ ዓመት የህክምና ተማሪ በሆነው ወጣት ገጣሚ በዛብህ ብርሃኑ የተፃፉ ግጥሞችን ያካተተው “የይሁዳ ገመድ” የግጥም መድብል በገበያ ላይ ዋለ፡፡ መጽሐፉ በፍቅር፣ በፍልስፍና በማህበራዊና ፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ከ40 በላይ ግጥሞችን የያዘ ሲሆን፤ ጅማ ዶሎሎ ሆቴል ገጣሚው በሰጠው አስተያየቶች፤…
Rate this item
(0 votes)
በፍራንሷ ማሪ ኦርዊ በኋላም ቮልቴር የሚለውን እውቅ ስም ያገኘው የቮልቴር “ካንዲድ” መጽሐፍ ወደ አማርኛ ተመልሶ ለንባብ በቃ፡፡“ካንዲድ” ቮልቴር ከፃፋቸው መጽሐፍት ምርጡና በዓለማችን የምርጥ 100 መጽሐፍ ዝርዝር ውስጥ የገባ ሲሆን፤ መጽሐፉ ትኩረቱን ያደረገውበአውሮፓ ኢ-ሰብአዊና ኢ - ሞራላዊ ድርጊቶችን ማጋለጥና መተንኮስ ላይ…
Rate this item
(3 votes)
የጋዜጠኛ ዘላለም ገበየሁ ሁለተኛ ስራ የሆነው “በገሃነም ስር መፅደቅ” የተሰኘ የግጥም መድበል ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል፡፡ ግጥሞቹ በወቅቱ የፖለቲካ ምስቅልቅል፣ በምስቅልቅሉ ውስጥ ስላለው የተስፋ ጭላንጭል፣ የለውጡ ስጋቶችና ተስፋዎች-- ላይ የሚያጠነጥኑ ሲሆኑ መድበሉ ከ50 በላይ ግጥሞችን አካትቷል፡፡ 64 ገጾች ያሉት የግጥም መድበሉ፤በ49…
Rate this item
(1 Vote)
 በደራሲ መኮንን አረዳ የተፃፈው “ሩጫና እንቅልፍ” የተሰኘ አዲስ መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል፡፡ በህፀፆቻችን እንድንፀፀትና በብርታታችን እንድንፀና የሚረዱ በርካታ መመሪያዎችና ምክሮች የተካተቱበት መፅሐፉ፤አንባቢው ውስጣዊ ማንነቱን ፈትሾ ትክክለኛውን የህይወት መስመር እንዲከተል ያግዘዋል ተብሎ ይታመናል፡፡ በዚህም ምክንያት መፅሐፉ በአንዴ ተነብቦ የሚቀመጥ ሳይሆን የዕለት…
Rate this item
(2 votes)
 በአንጋፋው ጋዜጠኛ ይጥና ደምሴ የተዘጋጀውና በዕንቁ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎቻችን ግለታሪክና የስራ ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥነው “የጥበብ ዋልታዎች” የተሰኘው መፅሐፍ ነገ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በሀገር ፍቅር አዳራሽ ይመረቃል፡፡ መጽሐፉ፤ የሀገራችን ታላላቅ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የህይወትና የስራ ተሞክሮ ለተተኪ የጥበብ ባለሙያዎች መማሪያ እንዲሆን…
Page 12 of 260