ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(5 votes)
በሩዋንዳ በተፈጸመው የጅምላ ጭፍጨፋ ላይ የሚያተኩረውና ‹ሌፍት ቱ ቴል› የተሰኘው በእንግሊዝኛ የተጻፈ መጽሐፍ ‹የሩዋንዳ ሰቆቃ› በሚል ወደ አማርኛ ተመልሶ ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል፡፡ደራሲዋ ኢማኩሊ፣ በሩዋንዳ የዘር ፍጅት ወቅት፣ ቤተሰቦቿ ተጨፍጭፈው ሲያልቁ፣ በተአምር የተረፈች ሴት ናት፡፡ በ91 ቀናት አስጨናቂ የዘር ፍጅት ወቅት…
Rate this item
(1 Vote)
በሰምና ወርቅ ሚዲና ኢንተርቴይመንት የሚካሄደው ኪነ-ጥበባዊ ምሽት የዚህ ወር መሰናዶ “በጋራ ህልሞቻችን” ላይ እንረባረብ በሚል መሪ ቃል ሰኞ መጋቢት 7 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በብሄራዊ ቴአትር ይካሄዳል። በዕለቱ ረ/ፕ ነብዩ ባዬ፣ ረ/ፕ ሲሳይ አውግቸው፣ የፍልስፍና መምህሩ ዮናስ ዘውዴ፣…
Rate this item
(1 Vote)
በደራሲ ፈለቀ ጌታቸው የተጻፈውና በሀገር በቀል የስነ-ልቦና ጉዳዮች ላ የሚተኩረው “ማስተዋል” መፅሀፍ ሀሙስ መጋቢት 10 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር ይመረቃል። በዕለቱ ወዳጅነህ ማህረነ (ዶ/ር)፣ የፍልስፍና ምሁሩ ዮናስ ዘውዴ፣ ተመስገን ሀይሉና ብሌን ተዋበ ሲስኩር፣ አርቲስት ፍቃ…
Rate this item
(1 Vote)
 በኤርሚያስ ጉልላት የተዘጋጀውና “የዓድዋ ጦርነትና የዓለም ቅኝ ግዛት አሰላለፍ” የተሰኘው መፅሐፍ ለንባብ በቃ።መፅሐፉ በዋናነት የዓድዋ ጦርነትና በጦርነቱ የተገኘው ድል የዓለም የጥቁር ህዝቦች ህዝብ ድል መሆኑን፣ ከአድዋ ጦርነት በኋላ ስለጨነገፈው የአውሮፓውያን የቅኝ ግዛት መስፋፋት፣ አውሮፓውያንን አፍሪካን ቅኝ ለመግዛት የተስማሙበት የበርሊን ጉባኤ…
Rate this item
(2 votes)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህር የሆኑት ረ/ፕ ደረጀ ገብሬ “መራሄ ንባብ” መፅሐፍ መጋቢት 11 ቀን 2013 ዓ.ም በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ከረፋድ 4፡00 ጀምሮ ይመረቃል። ዋና ትኩረቱን በንባብ ችሎታ ማዳበር ላይ ያደረገው መፅሐፉ የማንበብ ክሂል ማበልፀጊያና ሌሎች 10 ለልጆች የቀረቡ ትረካዎች የተሰኙ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፉት 25 ዓመታት በስኬትና በቀዳሚነት የዘለቀው ዳሸን ባንክ የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ በሴቶች ብቻ የሚመራ አዲስ ቅርንጫፍ ከፈተ። ባለፈው ሰኞ ረፋድ ላይ ቦሌ ፍሬንድሽፕ ሞል ፊት ለፊት በሚገኘው ኖክ ህንፃ ላይ ተከፈተው ይሄው ቅርንጫፍ ከ10-14 ሴቶች ይመሩታል…
Page 11 of 290