ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
“ጆከር” በ11 ዘርፎች በመታጨት ቀዳሚነቱን ይዟል በአለማችን ትልቁ የፊልም ሽልማት እንደሆነ ለሚነገርለትና ዘንድሮ ለ92ኛ ጊዜ ለሚከናወነው የ2020 የኦስካር ሽልማት የታጩ ፊልሞች ዝርዝር በሳምንቱ መጀመሪያ ይፋ የተደረገ ዚሆን፣ “ጆከር” የተሰኘውና በ11 ዘርፎች የታጨው የወቅቱ አነጋጋሪ ፊልም በብዛት በመታጨት ቀዳሚነቱን ይዟል፡፡አካዳሚ ኦፍ…
Rate this item
(1 Vote)
የ2019 የአለማችን አገራት ወታደራዊ ሃይል አቅም ሪፖርት ከሰሞኑ ይፋ የተደረገ ሲሆን 2 ሚሊዮን ያህል የሰው ሃይልና እጅግ ከፍተኛ የጦር መሳሪያ አቅም ያላት አሜሪካ፣ ከአለማችን አገራት በ1ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧ ተነግሯል፡፡137 የአለማችን አገራት የተካተቱበትንና የሰው ሃይል፣ የጦር መሳሪያ አቅም፣ የኢንዱስትሪ ብቃትና…
Rate this item
(2 votes)
በዲሞክራቲክ ኮንጎ ባለፈው ሰኔ ወር የተቀሰቀሰው፣ በአለማችን እጅግ የከፋውና በፍጥነት በመስፋፋት ላይ የሚገኘው የኩፍኝ ወረርሽኝ ከ6 ሺህ በላይ ሰዎችን ለህልፈተ ህይወት መዳረጉን የአለም የጤና ድርጅት ባወጣው መግለጫ ማስታወቁን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡የኩፍኝ ወረርሽኙ ከተቀሰቀሰበት ጊዜ አንስቶ በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች 310 ሺህ ያህል…
Rate this item
(0 votes)
ኢንተርናሽናል ሪስኪዩ ኮሚቴ የተባለው አለማቀፍ ተቋም በአዲሱ የፈረንጆች አመት 2020 የእርስ በእርስ ግጭትና የተፈጥሮ አደጋዎችን ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች የከፋ የሰብዓዊ ቀውስ ይፈጠርባቸዋል ተብለው የሚጠበቁ የአለማችን አገራትን ዝርዝር ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ የመን እንዳምናው ሁሉ ዘንድሮም ከአለማችን አገራት ሁሉ እጅግ የከፋ የሰብዓዊ…
Rate this item
(1 Vote)
የአለማችንን ከተሞች በተለያዩ መስፈርቶች በማወዳደር በየአመቱ ደረጃ የሚያወጣው ሪዞናንስ የተባለ አለማቀፍ ተቋም ከሰሞኑም የ2020 የአለማችን ምርጥ ከተሞችን ዝርዝር ይፋ ያደረገ ሲሆን የእንግሊዝ ርዕሰ መዲና ለንደን በአንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ለኑሮ አመቺነት፣ የቱሪዝም ተመራጭነት፣ ጥራት፣ የመሰረተ ልማት አውታሮች መስፋፋት፣ ውበትና ንጽህናን ጨምሮ…
Rate this item
(2 votes)
 ታዋቂው የመኪና አምራች ኩባንያ ሮልስ ሮይስ ባለፈው የፈረንጆች አመት 2019፣ 5 ሺህ 152 መኪኖቹን በመሸጥ በ116 አመታት ታሪኩ ከፍተኛውን ሽያጭ ማስመዝገቡን አስታውቋል::ኩባንያው በአመቱ ኩሊናን የተባለችውን ውድ ሞዴሉን ጨምሮ የተለያዩ የመኪና ምርቶቹን ከ50 በላይ የአለማችን አገራት ውስጥ ለሚገኙ ደንበኞቹ በመሸጥ ከፍተኛ…
Page 6 of 123