ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(3 votes)
የኤርትራ መንግስት የተመድን ሪፖርት አጣጥሎታልየተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምርመራ ኮሚሽን፣ የኤርትራ መንግስት ባለስልጣናት በዜጎቻቸው ላይ ለሩብ ክፍለ ዘመን በፈጸሙት የማሰር፣ የማሰቃየት፣ የመግደል፣ የአስገድዶ መድፈርና የመሳሰሉ ኢ-ሰብዓዊ የወንጀል ድርጊቶች በአለማቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ቀርበው ሊጠየቁ ይገባል ማለቱንና፤ የጸጥታው ምክር ቤትም…
Rate this item
(4 votes)
ከጥር ወዲህ ከ2 ሺህ 500 በላይ ሰዎች ለሞት ተዳርገዋልአለማቀፉ የስደተኞች ተቋም በዚህ ሳምንት በሜዲትራኒያን ባህር ላይ ስደተኞችን አሳፍረውሲጓዙ በነበሩ ጀልባዎች ላይ በደረሱ አደጋዎች አለማቀፉ የስደተኞች ተቋም በዚህ ሳምንት በሜዲትራኒያን ባህር ላይ ስደተኞችን አሳፍረው ሲጓዙ በነበሩ ጀልባዎች ላይ በደረሱ አደጋዎች ለሞት…
Rate this item
(1 Vote)
የሪዮ ኦሎምፒክ በዚካ ቫይረስ ሳቢያ መራዘሙን አልተቀበለውም የዓለም የጤና ድርጅት የምዕራብ አፍሪካ አገራት ከፍተኛ የጤና ቀውስ ሆኖ የቆየው የኢቦላ ቫይረስ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰባት ጊኒ፣ ከቫይረሱ ነጻ መሆኗን ባለፈው ሰኞ በይፋ ማስታወቁንና በቅርቡ በብራዚል የሚጀመረው የሪዮ ኦሎምፒክ በዚካ ቫይረስ ሳቢያ ለሌላ…
Rate this item
(4 votes)
ፕሮጀክቱ የአፍሪካን 40 በመቶ የሃይል ፍላጎት ያሟላል ተብሏልዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በዓለማችን በትልቅነቱ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል የተባለውን የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ግድብ በ14 ቢሊዮን ዶላር ወጪ በጥቂት ወራት ውስጥ መገንባት እንደምትጀምር ተዘገበ፡፡የአገሪቱ ግዙፍ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ክፍል የሆነውና በኮንጎ ወንዝ ላይ የሚገነባው ኢንጋ…
Rate this item
(1 Vote)
400 ሺህ ፓውንድ ከመንግስት በጀት ወጪ አድርገው ነው የገዙት የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ፣ 400 ሺህ ፓውንድ የህዝብ ገንዘብ ወጪ በማድረግ ለአራት ሚስቶቻቸው 11 ዘመናዊ መኪኖችን ገዝተዋል በሚል የቀረበባቸውን ክስ የአገሪቱ ፍርድ ቤት ማጣራት መጀመሩ ተዘገበ፡፡ የህዝብ ገንዘብ ለግል ጥቅማቸው…
Rate this item
(2 votes)
ከ 300 ሺ በ ላይ ሶማሊያውያን ስ ደተኞችን ወደ አገራቸው ለመመለስ ወ ስናለች ኬንያ በአለማችን በትልቅነቱ ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዘውን የዳዳብ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ለመዝጋት መወሰኗን የአገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ መግለጻቸውን ተከትሎ፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ውሳኔውን እንደሚቃወመው ማስታወቁን ኦል አፍሪካን…