ከአለም ዙሪያ
በአገረ ህንድ ቁጥር አንድ ባለጸጋ የሆኑት ህንዳዊው ቢሊየነር ሙኬሽ አምባኒ ለ1 ቢሊዮን ያህል የአገሪቱ ዜጎች ያለምንም ክፍያ መጠቀም የሚችሉበትን እጅግ ፈጣን የሆነ የ4ጂ ኢንተርኔት አገልግሎት ማቅረባቸውን ሲኤንኤን ዘገበ፡፡ ቢሊየነሩ ያቋቋሙትና ሪሊያንስ ጂኦ የተሰኘው የኢንተርኔት አገልግሎት፤ከአገሪቱ 80 በመቶ ያህሉን አካባቢ የሚሸፍን…
Read 1415 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
- ቫይረሱ በ70 የአለማችን አገራት ተከስቷል ነፍሰጡር ሴቶችን በማጥቃት የራስ ቅላቸው የተዛባ ህጻናት እንዲወለዱ የሚያደርገው ዚካ ቫይረስ ወደተለያዩ የዓለም አገራት በመስፋፋት ላይ እንደሚገኝና በአለማችን በድምሩ 2.5 ቢሊዮን ሰዎችን ሊያጠቃ እንደሚችል የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ዚካ ቫይረስ አስቸኳይ መፍትሄ የሚሻ አለማቀፍ የጤና…
Read 869 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
- ፕሬዚዳንቱ ቡድኑን ለመደምሰስ ያቀዱት ከ8 ወራት በፊት ነበር የናይጄሪያ የጦር ሃይል ከፍተኛ መሪ ሜጀር ጄኔራል ላኪ ኢራቦር፣ ጦራቸው በአገሪቱ ሰሜን ምስራቃዊ አካባቢዎች የሚገኙትንና በአሸባሪው ቡድን ቦኮ ሃራም የተያዙትን ጠንካራ ይዞታዎች በቁጥጥር ስር በማዋል ቡድኑን በሳምንታት ጊዜ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ…
Read 976 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ታዋቂው የቴክኖሎጂ ምርቶች አምራች ኩባንያ አፕል፤ በአየርላንድ በሚያደርገው የንግድ እንቅስቃሴ በህገ-ወጥ መንገድ ሳይከፍለው የቀረውን የ14.5 ቢ ዶላር የግብር ዕዳ እንዲከፍል በአውሮፓ ህብረት አጣሪ ቡድን እንደተወሰነበት ስካይ ኒውስ ዘገበ፡፡ህብረቱ ለ3 አመታት ከዘለቀ ምርመራ በኋላ በኩባንያው ላይ ይህንን ክብረ ወሰን ያስመዘገበ የተባለ…
Read 931 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
- ከአልባግዳዲ ቀጥሎ የቡድኑ ሁለተኛው ቁልፍ ሰው ነበር የሽብርተኛው ቡድን አይሲስ ቃል አቀባይ በመሆን ሲሰራ የቆየውና በቡድኑ የአስተዳደር መዋቅር ሁለተኛው ቁልፍ ሰው እንደሆነ የሚነገርለት አቡ ሞሃመድ አል አድናኒ፤ ሶርያ ውስጥ መገደሉን ቡድኑ ባለፈው ማክሰኞ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡አይሲስ ግድያውን በተመለከተ ባወጣው…
Read 1233 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የሰሜን ኮርያ መንግስት፤ ከአገሪቱ ከፍተኛ ሚኒስትሮች አንዱ የነበሩትንና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የትምህርት ዘርፍ ሃላፊ ሆነው ሲሰሩ የቆዩትን ኪም ዩንግ ጂንን፣ባለፈው ወር ገድሏል ስትል ደቡብ ኮርያ መናገሯን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ሚኒስትሩ ባለፈው የካቲት ወር ላይም ተገድለዋል ተብሎ ተወርቶ እንደነበር ያስታወሰው ዘገባው፤ይሄም ሆኖ…
Read 1751 times
Published in
ከአለም ዙሪያ