ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
አይሲስ በሊቢያ አግቷቸው የነበሩ 28 ኤርትራውያን ተለቀቁ የተለያዩ የአፍሪካ አገራት ዜጎች የሆኑ 1 ሚሊዮን ያህል ስደተኞች በሊቢያ በኩል አድርገው ወደ አውሮፓ አገራት ለመግባት በማሰብ እጅግ አስቸጋሪ በሆነው የስደት ጉዞ ላይ እንደሚገኙ ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡ባለፉት 3 ወራት ብቻ 590 ያህል አፍሪካውያን…
Rate this item
(1 Vote)
የስኮትላንድ ፓርላማ አገሪቱ ከብሪታኒያ ለመገንጠል የሚያስችላትን ህዝበ ውሳኔ በድጋሚ ለማድረግ የያዘቺውን አዲስ ሃሳብ ባለፈው ማክሰኞ በአብላጫ ድምጽ መደገፉን ተከትሎ፣ የእንግሊዝ መንግስት የመገንጠል ዕቅዱን እንደማይቀበለው ማስታወቁን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡አገሪቱ ከብሪታንያ ለመገንጠል የሚያስችላትን ህዝበ ውሳኔ በመጪው አመት መጨረሻ ለማከናወን የሚያስችላትን ፈቃድ ከእንግሊዝ ለማግኘት…
Rate this item
(1 Vote)
የአውሮፓ ህብረት በቀድሞው የሊቢያ ፕሬዚዳንት ሙአመር ጋዳፊ ሴት ልጅ አይሻ ጋዳፊ ላይ ጥሎት የቆየውን ማዕቀብ እንዲያነሳ በፍርድ ቤት ውሳኔ መሰጠቱን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡ህብረቱ እ.ኤ.አ በ2011 አይሻን ጨምሮ በተወሰኑ ሊቢያውያን ላይ የጉዞ ማዕቀብና ሃብታቸው እንዳይንቀሳቀስ የሚያስችል ትዕዛዝ ማስተላለፉን ያስታወሰው ዘገባው፤ ከ3…
Rate this item
(1 Vote)
በጋና 208 የመንግስት መኪኖች የገቡበት ሳይታወቅ ጠፍተው መቅረታቸው መረጋገጡን ተከትሎ የአገሪቱ መንግስት ከአሁን በኋላ ለሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችና ለባለስልጣናት አገልግሎት የሚሰጡ አዳዲስ መኪኖች እንዳይገዙና አሮጌዎቹ ጥቅም መስጠታቸውን እንዲቀጥሉ መወሰኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡በሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር የወጣባቸው ቪ ኤይት እና ፕራዶ የመሳሰሉ ውድ መኪኖች…
Rate this item
(0 votes)
ካርሎስ ቀበሮው በሚል ቅጽል ስሙ የሚታወቀውና ከአለማችን ቀንደኛ ገዳዮች አንዱ እንደሆነ የሚነገርለት ኢሊች ራሚሬዝ ሳንቼዝ፣ ከ43 አመታት በፊት በፓሪስ በሚገኝ የገበያ ማዕከል በፈጸመው አሰቃቂ የግድያ ወንጀል ባለፈው ማክሰኞ ለ3ኛ ጊዜ የዕድሜ ልክ እስራት ቅጣት እንደተጣለበት አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡እ.ኤ.አ በ1974 የተከሰተውንና…
Rate this item
(6 votes)
በ12 ወራት 1 ቢ. ዶላር የከሰሩት ትራምፕ፣ ከአምናው ደረጃቸው በ220 ዝቅ ላለፉት ሶስት አመታት የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ሆነው የዘለቁት አሜሪካዊው የማይክሮሶፍት መስራች ቢል ጌትስ፣ ዘንድሮም የአለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ መሆናቸውን ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ይፋ ባደረገው የ2016…