ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የኡጋንዳ ፖሊስ ባለፈው ረቡዕ የዓለም የፕሬስ ነጻነት ቀንን ለማክበር በመዲናዋ ካምፓላ ወደሚገኙ ጎዳናዎች ከወጡ የአገሪቱ ጋዜጠኞች መካከል ስድስቱን ማሰሩን ኒውስዊክ ዘግቧል፡፡የዓለም የፕሬስ ነጻነት ቀን የት ይከበር በሚለው ጉዳይ ላይ በኡጋንዳ የጋዜጠኞች ማህበር አመራሮች መካከል ልዩነት መፈጠሩን ተከትሎ፣ የተወሰኑ የማህበሩ አባላት…
Rate this item
(3 votes)
በፌስቡክ የማህበራዊ ድረገጽ በኩል ጽንፈኝነትን የሚያስፋፉና አንባቢያንን የሚያሸብሩ መልዕክቶችን የሚያሰራጩ ተጠቃሚዎችን የሚያድኑና እርምጃ የሚወስዱ ተጨማሪ 3 ሺህ ተቆጣጣሪ ሰራተኞችን ቀጥሮ ሊያሰማራ እንደሆነ ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የፌስቡክ ተጠቃሚዎችን ወደ ጽንፈኝነት የሚስቡና የፍርሃትና የመሸበር ስሜትን የሚፈጥሩ መልዕክቶችና ቪዲዮዎች በከፍተኛ ሁኔታ…
Rate this item
(2 votes)
የቱርክ መንግስት ከከሸፈው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ጋር ንክኪ አላቸው ያላቸውን 1 ሺህ ፖሊሶች ያሰረ ሲሆን ከ9 ሺህ 100 በላይ የሚሆኑ ተጨማሪ ፖሊሶችን ደግሞ ከስራ ገበታቸው ማባረሩን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ፕሬዚዳንት ጠይብ ኤርዶጋን ከሳምንታት በፊት በተከናወነው ህዝበ ውሳኔ ተጨማሪ ሃይል የሚሰጣቸውን…
Rate this item
(4 votes)
በየመን በየ10 ደቂቃው አንድ ህጻን ይሞታል በጦርነት በፈራረሰችዋና የዓለማችን የከፋው ርሃብ ሰለባ በሆነቺው የመን የሚኖሩ 19 ሚሊዮን ያህል የአገሪቱ ዜጎች 1.1 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰሞኑን አስታውቋል፡፡በዘንድሮው የፈረንጆች አመት 2017 የመናውያንን ከከፋ ጥፋት ለመታደግ…
Rate this item
(1 Vote)
 ካለፉት 3 አመታት ትርፉ ከፍተኛው ነው ተብሏል ያለፉትን ወራት በእሳት ፈጣሪው ምርቱ በጋላክሲ ኖት 7 ሳቢያ ቀውስ ውስጥ ተዘፍቆ የገፋው ታዋቂው የኤሌክትሮኒክስ አምራች ኩባንያ ሳምሰንግ፤ ባለፉት ሶስት አመታት ታሪኩ ከፍተኛው የተባለውን የ8.8 ቢሊዮን ዶላር የሩብ አመት ትርፍ ማስመዝገቡን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡የደቡብ…
Rate this item
(1 Vote)
የታጂኪስታን የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ጋዜጠኞች፣ የአገሪቱን ፕሬዚዳንት ኢሞማሊ ራህሞንን የተመለከቱ ዘገባዎችን በሚሰሩበት ወቅት፣ ከስማቸው በፊት በእንግሊዝኛ 19 ቃላት ያሉትን ረጅም ማዕረጋቸውን አሟልተው እንዲጠሩ የሚያስገድድና ቅጣትን የሚያስከትል አዲስ ህግ መውጣቱ ተዘግቧል፡፡የሰላምና የብሄራዊ አንድነት መስራች፣ የሃገሪቷ መሪ፣ የታጂኪስታን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት፣ የተከበሩ ኢሞማሊ…